Fana: At a Speed of Life!

የሕዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትብብር መስራት ይገባል – አፈ ጉባዔ አብዱልሰላም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የተረከብነው የሕዝብ አደራ በቁርጠኝነትና በታማኝነት ማገልገልን የሚጠይቅ ነው አሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ አብዱልሰላም ዋሪዎ። የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የሥራ ዘመን የ2019 ዓመት የመጀመሪያ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። በጨፌው የመጀመሪያ…

ሕዝቡ የሰጠንን ኃላፊነት ለመወጣትና የገባነውን ቃል ለመፈጸም በቁርጠኝነት እንሠራለን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝቡ በምርጫ የሰጠንን አደራ ለመወጣትና የገባነውን ቃል በትክክል ለመፈጸም በቁርጠኝነት እንሠራለን አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ የሥራ ዘመን የ2019 ዓመት የመጀመሪያ ጉባዔ አቶ…

በዩኔስኮ የተመዘገበው የመስቀል ደመራ የዓለም ትልቅ ሀብት ነው – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበው የመስቀል ደመራ የዓለም ትልቅ…

የመስቀል ደመራ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በላዛሪስት ጽዮን ማርያም ቁምስና እየተከበረ ነው። በአከባበር ስነስርዓቱ ላይ የቤተክርስቲያኒቱ አባቶች፣ ደናግላን እናቶችና ምዕመናን ተገኝተዋል። መስቀል…

የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት እንደ ችቦ ተያይዘን የምንነሳበት ወቅት ላይ ነን – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትናንት ወረቶች ላይ የዛሬ ስኬቶችን ጨምረን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት እንደ ችቦ ተያይዘን የምንነሳበት ወቅት ላይ ነን አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ። የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ…

ለአንድነታችን እንቅፋት የሆኑብንን በአርቆ አሳቢነት በማለፍ ለሀገራዊ ሰላም አበክረን ልንሰራ ይገባል – ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድነታችንና ለእድገታችን እንቅፋት የሆኑብንን በአርቆ አሳቢነት በማለፍ ለተሟላ ሀገራዊ ሰላም አበክረን ልንሰራ ይገባል አሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፡፡ የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት…

እንደ ደመራው በጋራ ስንቆም ለሀገራችን ጨለማውን የሚያሸንፍ ብርሃን እንሆናለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደ ደመራው በጋራ ስንቆም ለሀገራችን ጨለማውን የሚያሸንፍ የማይበገር ብርሃን እንሆናለን አሉ። የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተካሄደ ነው።…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ የመስቀል ደመራ በዓልን ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ የመስቀል ደመራ በዓልን ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግብዣ መሠረት ወደ ኢትዮጵያ…

ከአንድ ምንጭ የሚጠጡ ሁለት ሀገራት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጂቡቲ ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጂቡቲ ቆይታቸውም ከፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ ጋር በጂቡቲ ዳመርጆግን ከኢትዮጵያ ደወሌ የሚያገናኝና ታላቅ ስትራቴጂካዊ…

የሕብረ ብሔራዊ ውበት እና ቱሪዝም ወር፡ መስከረም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር የመጀመሪያ የሆነው የመስከረም ወር የሀገሪቱን የባህል ሀብት ለዓለም የሚያስተዋውቁ ልዩ ልዩ የአደባባይ በዓላትና ሁነቶች የሚከወኑበት በመሆኑ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ወር ተብሎ ይጠራል፡፡ በዚህ የአዲስ ተስፋ እና የአዲስ…