የሀገር ውስጥ ዜና ዘመኑን የዋጀው የኢትዮጵያ አየር ኃይል፡ የሰማዩ ንስር tigist gizachew Sep 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰማይ የሀገር የመጨረሻ ድንበር ነው፤ በዚያ ድንበር ላይ የሉዓላዊነት ጥበቃ ይጀምራል። የሀገርን የአየር ክልል በጥንቃቄ በንስር ዐይን መቃኘት፣ ማንኛውንም ስጋት በፍጥነት መለየትና በብቃት መመከት የአየር ኃይል ተቀዳሚ ተልዕኮ ነው። ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊነት የጋራ ታሪክና የወል ህልውናችን ማሳያ ነው – አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር) tigist gizachew Sep 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊነት በበርካታ ታሪካዊ፣ ባህላዊና ተፈጥሯዊ ጸጋዎች የታነጸ ነው አሉ የታሪክና የባህል ተመራማሪው አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር)። አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጌታቸው ረዳ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድና የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ tigist gizachew Sep 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድና የልማት ትብብር ሚኒስትር ስጆርድ ስጆርድስማ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና የጋራ ትኩረት በሚሹ ቀጣናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋን የቱሪስት መዳረሻነት ያጠናከሩት የአደባባይ በዓላት tigist gizachew Sep 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሊተላለፉ የሚችሉ አኩሪ ባህሎችና እሴቶች ባለቤት ናት፡፡ ባሕል ግዙፍና ረቂቅ ወይም ውጫዊና ውስጣዊ መልክ አለው፡፡ የመስቀል ደመራ እና ኢሬቻ በወርሃ መስከረም በአዲስ አበባ በድምቀት የሚከበሩ ውብ የአደባባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራች ኢንዱስትሪ፤ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ tigist gizachew Sep 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር ፍልስፍና ሀገር በቀል አቅምን በማስተባበር፣ ያለፉ ስኬቶችን በማስቀጠልና ስህተቶችን በማረም የተሟላ እና ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እድገት ማምጣትን ያለመ ነው። በዚህ እይታ ውስጥ ለአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ሽግግር ቁልፍ ከሆኑ ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥና የመሬት ይዞታ ምዝገባ በአዳዲስ ከተሞች ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል tigist gizachew Sep 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2019 በጀት ዓመት በአማራ ክልል የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና የመሬት ይዞታ ምዝገባ በ66 አዳዲስ ከተሞች ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ መሬት ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ እብሬ ከበደ እንዳሉት፥ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካፋ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል “ማሽቃሮ” በቦንጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው tigist gizachew Sep 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፋ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል "ማሽቃሮ" በቦንጋ ከተማ በሚገኘው በበዓሉ ማክበሪያ ስፍራ በቦንጊ ሸምበቶ በድምቀት እየተከበረ ነው። የካፋ የአዲስ የዘመን መሸጋገሪያ በዓል የሆነው "ማሽቃሮ" የሰላም፣ የአንድነትና የጠንካራ ስራ ባህል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ደቡብ ሱዳን በናይል ወንዝ ላይ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ ልትገነባ ነው tigist gizachew Sep 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ሱዳን በናይል ወንዝ ላይ 1 ሺህ 800 ሜጋ ዋት ኃይል የሚያመነጭ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ ለመገንባት ዝግጅት አጠናቅቃለች። ግድቡ በደቡብ ሱዳን ምስራቅ ኢኳቶሪያ ግዛት ከኡጋንዳ ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው ኒሙሌ ከተማ አቅራቢያ ባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ የባህል፣ የታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው tigist gizachew Sep 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የወላይታ ብሔር የባህል፣ የታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። "ባጭራ ቄራ" የተሰኘው የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል 'ጊፋታ' የዋዜማ ስነስርዓት "የትውልድን ቅርስ እንጠብቅ፤ የጊፋታን ውርስ እናስቀጥል"…
የሀገር ውስጥ ዜና የወል ትርክት ለብሔራዊ መግባባት tigist gizachew Sep 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት የሚመሠረተው በዜጎቿ በሚገነባ የጋራ ታሪክና ስምምነት ላይ ነው። የሕዝቦች የወል ትርክት ልዩነቶችን አክብሮ፣ ሁሉንም ዜጋ እኩል የሚያስተናግድ የእኛነት ስሜት የሚፈጥርና ልዩነቶች ወደ ግጭት እንዳያመሩ…