የሀገር ውስጥ ዜና የእንቆቅልሹ መልስ tigist gizachew Oct 13, 2026 0 የዘመናት እንቆቅልሽ! ትልቅ ሀገር ትንሽ ኢኮኖሚ። ትልቅ ሕዝብ፤ ነገር ግን በድህነትና በኋላቀርነት የሚኖር። ትልቅ፤ ነገር ግን ርዕይ አልባ ሆና የቀየች ሀገር፤ ኢትዮጵያ! ለዘመናት ሳይፈታ የቆየ እንቆቅልሽ! ኢትዮጵያ በታሪኳ ረጅም ዘመን ያስቆጠረች፣ የራሷ ፊደል፣ የቀን አቆጣጠር እና የጥንታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነፃነታችንና የሉዓላዊነታችን ምስክር የሆነውን ሠንደቅ ዓላማ ከፍ አድርገን በማክበራችን ኩራት ይሰማናል tigist gizachew Oct 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የነፃነታችንና የሉዓላዊነታችን ምስክር የሆነውን ሠንደቅ ዓላማ ከፍ አድርገን በማክበራችን ኩራት ይሰማናል አሉ ለፋና ዲጂታል አስተያየታቸውን የሰጡ የማህበረሰብ ክፍሎች፡፡ 19ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች 19ኛውን ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከበሩ tigist gizachew Oct 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ከኢትዮጽያ ቤተመዛግብትና ቤተ መጻህፍት አገልግሎት ሰራተኞች ጋር በመሆን 19ኛውን ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አክብረዋል፡፡ 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠንደቅ ዓላማ ቀን ዜጎች የጋራ እሴቶቻቸውን የሚያጠናክሩበት ታላቅ ሀገራዊ ሁነት ነው – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ tigist gizachew Oct 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)የሠንደቅ ዓላማ ቀን ዜጎች የጋራ እሴቶቻቸውን የሚያጠናክሩበት ታላቅ ሀገራዊ ሁነት ነው አሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ፡፡ 19ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል፡፡ ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠንደቅ ዓላማችን የመደመር ዕሴታችን፣ የአንድነታችንና የኢትዮጵያ ከፍታ ምልክታችን ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ tigist gizachew Oct 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠንደቅ ዓላማችን የመደመር ዕሴታችን፣ የአንድነታችንና የኢትዮጵያ ከፍታ ምልክታችን ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፈፉት መልዕክት፤ ዛሬ 19ኛው ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፉክክር ወደ ትብብር፡ ለብሔራዊ አንድነት tigist gizachew Oct 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከርና አካታች የፖለቲካ ምህዳርን መፍጠር የሚቻለው የፖለቲካ ድርጅቶች ልዩነቶቻቸውን በማክበር የሀገርን የጋራ ጥቅም በማስቀደምና በኃላፊነት ስሜት በጋራ መሥራት ሲችሉ ነው። በሀገር ግንባታ ሂደት የፖለቲካ ተቀናቃኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለተለያዩ የፌደራል ተቋማት አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ tigist gizachew Oct 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለተለያዩ የፌደራል የመደመር መንግሥት ተቋማት አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት 1. ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ ለነበሩ ታጣቂዎች የተዘጋጁ የተሃድሶ ማዕከላት የሚገኙባቸው አካባቢዎች tigist gizachew Oct 10, 2026 0 በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን በአቅራቢያቸው ለሚገኝ መከላከያ ሠራዊት በማስረከብ ወደ ተዘጋጁ የተሃድሶ ማዕከላት እንዲገቡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል፡፡ በዚህም መሰረት ለታጣቂዎች የተዘጋጁ የተሃድሶ ማዕከላት የሚገኙባቸው አካባቢዎች የሚከተሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ፡ ከዓባይ ውሃ እስከ ቀጣናዊ ትስስር tigist gizachew Oct 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለቀጣናዊ የጋራ ትብብር እና ልማት ቁልፍ ሚና የሚጫወት ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት ነው፡፡ ይህ ፕሮጀክት አፍሪካውያን መቻላቸውን ያሳየና የጋራ ትብብር የት እንደሚያደርስ መመሰከሪያ ቁልፍ ንብረት ነው፡፡ በታችኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና እናቅዳለን ፤ ብዙ ሳናስጮህ እንሰራለን ፤ ውጤት ለሕዝባችን እንናገራለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) tigist gizachew Oct 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣና የተገነባውን ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት ፥ የፋብሪካው…