የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገቡ ጥሪ ቀረበ tigist gizachew Oct 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን በአቅራቢያቸው ለሚገኝ የመከላከያ ሠራዊት አሃድ በማስረከብ ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገቡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ብርጋዴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ለመዲናዋ ልማት በትጋትና በቁርጠኝነት ያገለገሉ አመራሮችን አመሰገኑ tigist gizachew Oct 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት ዓመታት ለአዲስ አበባ ከተማ ሁለንተናዊ ልማት በትጋትና በቁርጠኝነት ላገለገሉ አመራሮች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ባለፉት ዓመታት ለአዲስ አበባ በትጋትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልታዊ አቅጣጫዎችና ሀገራዊ አንድምታቸው tigist gizachew Oct 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን መመስረቻ ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት ይፋ ያደረጓቸው የቀጣይ አምስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ tigist gizachew Oct 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በቁርጠኝነት ይሰራል – ከንቲባ አብዱላሂ አደን tigist gizachew Oct 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በትኩረት ይሰራል አሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አብዱላሂ አደን። የአስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኙ የውሃ፣ የመንገድ እና የተለያዩ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ tigist gizachew Oct 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን ለመምራት በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በመልዕክታቸው÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የመንግሥት የ2019 ትኩረቶችን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት፦ tigist gizachew Oct 6, 2026 0 👉 ሰላም ለኢትዮጵያ ዕድገትና ግስጋሴ ያለውን ዋጋ ያጤነ እና ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ህብረትን፣ ትብብርን እና ኢትዮጵያን የሚያስቀድም ተግባር ይከናወናል፤ 👉 ጥራትን መሰረት ያደረገ ሁለንተናዊ መዋቅራዊ ሽግግር እንዲኖር ይደረጋል፤ 👉 ትምህርት፣ ጤና እና ማህበራዊ ጥበቃን ከስፋት ወደ ጥራት…
ፋና ስብስብ የፋና 80 ምዕራፍ 5 የፍጻሜ ውድድር tigist gizachew Oct 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና 80 የዳንስ ውድድር ምዕራፍ 5 ወደ ፍጻሜው ደርሷል። ዮዳሄ እና አፍሮ የተሰኙ ቡድኖች በባሕል፣ ቲ ተስፋ እና ዘውድ በዘመናዊ ዳንስ ለፍጻሜው ደርሰዋል። በምዕራፍ 5 በተደረጉት የዙር ውድድሮች ቡድኖቹ የፈጠራ ችሎታቸውን፣ የመድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጽናት ተምሳሌቷ ኢትዮጵያ tigist gizachew Oct 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶቿ የደገሱላትን የጥፋት ድግስ በጽናት እየመከተች የልማትና የሰላም ጉዞዋን በፅናጽ አስቀጥላለች። ባለፉት ዓመታት ሀገሪቱን ለማፍረስና አንድነቷን ለመበተን በርካታ የተቀናጁ ሴራዎችና ቢሞከሩም፣ በህዝቡና በመንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ tigist gizachew Oct 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ በጉባዔው ተስፋዬ በልጅጌን (ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ…