የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፈረንሳይ ጉብኝት የዕውቀት ልውውጦችን አስፈላጊነት ያሳየ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ ያደረጉት የኢንዱስትሪ ጉብኝት በቴክኖሎጂ እና የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ላይ ማተከሩ ተገልጿል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከልዑካቸው ጋር በመሆን 'ስቴሽን ኤፍ' የተሰኘውን በዓለም ትልቁን የግል…