የሀገር ውስጥ ዜና ለ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ7 ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኝ ተዘጋጀ ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ7 ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኝ መዘጋጀቱን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ አረንጓዴ አሻራ የተጎዳ መሬት እንዲያገግም፣ የመሬት እርጥበታማነት እንዲጨምር፣ የውሃ አካላት መጠን እንዲጨምር ማድረጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለውን ትስስር ያጠናከረው አረንጓዴ አሻራ ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከጎረቤት ሀገራት ጋር የጋራ ልማትና ትስስርን ማጠናከሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ መርሐ ግብሩ በዲፕሎማሲው መስክ በዓለም አቀፍ መድረክ ዕውቅና እና ተቀባይነት ማግኘቱን በሚኒስቴሩ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፈር ማዳበሪያን በራስ አቅም ማምረት ሀገርን ከብዙ ችግሮች ይታደጋል- ምሁራን ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፈር ማዳበሪያን በሀገር ውስጥ ለማምረት የተያዘው ዕቅድ ኢትዮጵያን ከብዙ ችግሮች እንደሚታደግ እና ምርታማነትን እንደሚያሳድግ የምጣኔ ሀብት ምሁራን ገለጹ፡፡ መንግሥት ይፋ ያደረገው የአፈር ማዳበሪያን በሀገር ውስጥ የማምረት ዕቅድ፤ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢንዱስትሪ ክላስተር አገልግሎት ከ2 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት ተዘጋጀ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለላቀ አገልግሎት እና ለተቀናጀ ድጋፍ ሲባል ኢንዱስትሪዎች በክላስተር አገልግሎት የሚጠቀሙበት 2 ሺህ 310 ነጥብ 512 ሔክታር መሬት መዘጋጀቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አባስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ብራዚል አይነተኛ ምሳሌ ናት – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ዮሐንስ ደርበው May 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በምታደርገው ጥረት ብራዚል በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበችው ስኬት አይነተኛ ምሳሌ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ…
ቢዝነስ የሐረሪ ክልል የቱሪዝም ዘርፍ ገቢ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ በተሰሩ ሥራዎች የሚገኘው ገቢ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ናስር አህመድ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤ ህያው ቅርስ የሆነችውን የሐረር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚቴው የመጨረሻ ዕጩዎችን ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራር ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ የተመረጡ ዕጩዎችን ይፋ አደረገ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ ቀሲስ ታጋይ ታደለ የምልመላ ሂደቱን እና የተመረጡ ዕጩዎችን ይፋ ሲያደርጉ እንዳሉት፤ በቀረቡት ተወዳዳሪዎች ላይ የልየታ ሥራ ከተሠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ መልካም ተሞክሮ የሚቀሰምባት ሀገር ናት- የአፍሪካ ሀገራት የሐይማኖት አባቶች ዮሐንስ ደርበው May 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሐይማኖት አብሮነት ያላት መልካም ተሞክሮ የሚቀሰምባት ሀገር ናት ሲሉ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሐይማኖት አባቶች ተናገሩ። የሐይማኖት አባቶቹ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ዕቅድ መሳካት፤ ይህንን ለዘመናት የዘለቀ ዕሴት በአህጉሩ…
ስፓርት የፍጻሜ ተፋላሚዎቹ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም ሆትስፐር … ዮሐንስ ደርበው May 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም ሆትስፐርን ያገናኘው ተጠባቂው የዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ላይ በቢልባኦ ከተማ በሚገኘው ሳን ማሜስ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ወጥ ብቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘላቂ ሰላም በኮሚሽኑ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር ዮሐንስ ደርበው May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥና ቀጣይነት ያለው እድገት እንዲመዘገብ የተጀመሩ ሥራዎች እንደሚጠናከሩ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ በደቡብ ኢዮጵያ እና ሲዳማ ክልሎች ከሚገኙ…