ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዲፕሎማሲን በሚመለከት ለምክር ቤት አባላት ከሰጡት ማብራሪያ መካከል፡-
👉 የኢትጵያ ፖሊሲ ከተቻለ ከሁሉም ጋር በሰላምና በትብብር እንዲሁም ሰጥቶ በመቀበል መርህ መኖር ነው፤ ከሰላም ትርፋማ ስለምንሆን፡፡
👉 ስለብሔራዊ ጥቅማችን እንዴት እንተባበር በሚል ነው የምንሰራው፡፡ ከዚህ ቀደም ደሃ ናቸው፣ በውስጣቸው ችግር አለባቸው፣ ፍላጎታቸውን እንዳሻቸው አያደርጉም ብለው…