የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንገደኞች አገልግሎት ዘርፍ ከአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ነው ሽልማቱን ያሸነፈው፡፡ የሽልማት ሥነ-ሥራዓቱም በአሜሪካ ካሊፎረኒያ…
የሀገር ውስጥ ዜና መገናኛ ብዙኃን ሀገራዊ አንድነትን የሚያጠናክር ዘገባ መሥራት ይጠበቅባቸዋል- ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙኃን ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ትክክለኛ እና ሚዛናዊ ዘገባዎች መሥራት እንዳላባቸው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። "ሚዲያ ለብሔራዊ ትርክትና ሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከዩሮ ቦንድ አበዳሪ ሀገራት ጋር ተወያየ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በዋሽንግተን እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዩሮ ቦንድ አበዳሪ ሀገራት ጋር ተወያይቷል፡፡ ውይይቱ በቡድን 20 አባል…
ስፓርት ባሕር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ባሕር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ግቦችም ፍሬው ሰለሞን እና ፍጹም ዓለሙ አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ 1 ሠዓት ላይ በተካሄደው የዛሬ መርሐ-ግብር ዎላይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰብዓዊ ድጋፍን ላልተገባ ዓላማ ያዋሉ አካላትን ተጠያቂነት ለማስፈን እየተሠራ ነው- ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰብዓዊ ድጋፍ የተዘጋጀ ዕርዳታን ላልተገባ ጥቅም ያዋሉ አካላትን ተጠያቂነት ለማረጋገጥ እየተሠራ መሆኑን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ዳባ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) የኢትዮጵያ ተልዕኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ቡሩንዲ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ነገ በሚካሄደው 23ኛው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ቡሩንዲ ቡጁምቡራ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ መልቾይር እንዳዳዬ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን ለኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን የኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተወዳዳሪ እንዲሆን የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በበርካታ ጉዳዮች አመርቂ ውጤቶችን እያስመዘገበች ነው- አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ሥድስት ዓመታት በበርካታ ጉዳዮች አመርቂ ውጤቶችን ማስመዝገቧን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕረዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንዱስትሪው ለኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅዖ እንዲያበረክት መሥራት ይገባል – ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማይስ ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅዖ የሚያበረክት የዳበረ የሁነት ኢንዱስትሪ እንዲሆን መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከሁነት አዘጋጆች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ሕዝብና ቤት ቆጠራ እየተጓዘች ነው – አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ኢትዮጵያ ወደ ሙሉ የዲጂታል ሕዝብና ቤት ቆጠራ እየተጓዘች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 9ኛው የአፍሪካ ስታትስቲክስ ኮሚሽን “አፍሪካዊ ፈጠራን በስታቲስቲክስ ልማት ውስጥ ማስፈን”…