Fana: At a Speed of Life!

ታሽገው የነበሩ 22 ሺህ 717 ድርጅቶች የውል ስምምነት ፈጽመው ወደ አገልግሎት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሽገው የነበሩ 22 ሺህ 717 ድርጅቶች የውል ስምምነት እየፈጸሙ ዳግም ወደ አገልግሎት መመለሳቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሌላ በኩል በዛሬው ዕለት ያላግባብ ዋጋ የጨመሩ 4 ሺህ 408 ተቋማት መታሸጋቸውን፤ የአንድ ተቋም…

ብሔራዊ ትርክትን ለማስረጽ የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሚና የጎላ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፍና ጽንፍ ያሉ የፍፁማዊ አንድነት እና የፍፁማዊ ልዩነት ትርክቶች ዋጋ እያስከፈሉ በመሆኑ ብሔራዊ ገዥ ትርክትን ለማስረጽ የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሚና የጎላ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ተቋማት አደረጃጀት አስተባባሪና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ…

ለአትሌት ኮንስታብል ደሬሳ ገለታ የማዕረግ እድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ በወንዶች ማራቶን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከተው እና 5ኛ ደረጃ በመያዝ በዲፕሎማ ላጠናቀቀው አትሌት ደሬሳ ገለታ የማዕረግ እድገት ሰጠ። በዚሁ መሠረት ለአትሌቱ የረዳት ኢንስፔክተር ማዕረግ መሰጠቱን…

ሰዎችን አግተው ገንዘብ ሲቀበሉ ነበር የተባሉ የአሸባሪው ሸኔ አባላት ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሰዎችን እያገቱ ገንዘብ በመቀበል የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ ነበር የተባሉ ሦስት የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባላት ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ወንጀል ችሎት ነው።…

በኢትዮጵያ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዘ ሰው የለም – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስከ አሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዘ ሰው አለመኖሩን ጤና ሚኒስቴር አረጋገጠ፡፡ ዛሬ የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ተቋም (አፍሪካ ሲ ዲ ሲ) ባወጣው መግለጫ÷ በ13 የአፍሪካ ሀገራት 2 ሺህ 863 ሰዎች በዝንጀሮ ፈንጣጣ…

የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ የጋራ መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር፣ የክልል ጤና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የጋራ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷ መድረኩ እርስ በርስ ለመማማር፣ ተግባራትን በመገምገም…

ከ215 ሺህ በላይ የታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂዎች ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ከ215 ሺህ በላይ የታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂዎችን ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ማድረጉን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። ቴክኖሎጂዎቹ የገጠሩን ማኅበረሰብ የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የሚያግዙ መሆናቸውን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ጥላሁን…

የሳምባ ካንሰር መንስዔ፣ ምልክቶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳምባ ካንሰር በተለምዶ የሳምባ ነቀርሳ በመባል የሚታወቅ ሲሆን በሳምባ ውስጥ ጤነኛ ያልሆኑ ህዋሳት ቁጥር ሲበዙ የሚከሰት ነው፡፡ የእነዚህ ህዋሳት ከቁጥጥር ውጪ መብዛት የሳምባን የተለመደ አሰራር በማወክ ችግሩ ወደ ሌላ የሰውነት አካላት እንዲሰራጭ…

በሐረማያ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢዎቻቸው የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል ወደ አገልግሎት ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረማያ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢዎቻቸው ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ወደ አገልግሎት መመለሱ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሚያሥተዳድረው ባለ 132 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ መስመር ላይ ዛሬ 5…

በሐረማያ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢዎቻቸው የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ132 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ መስመር ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት በሐረማያ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢዎቻቸው የኃይል አቅርቦት መቋረጡ ተገለጸ፡፡ የኃይል መቋረጡ ዛሬ 5 ሠዓት ከ30 ላይ ማጋጠሙን ያስታወቀው የኢትዮጵያ…