የሀገር ውስጥ ዜና በሲስተም ማሻሻያ ሥራ ምክንያት ዛሬና ነገ የኃይል መቋረጥ ይኖራል- ማዕከሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ኢትዮጵያ እየተከናወነ በሚገኘው የሲስተም ማሻሻያ ሥራ ምክንያት ዛሬ እና ነገ በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች የኃይል መቋረጥ ሊከሰት እንደሚችል ተመላከተ፡፡ በማሻሻያው ምክንያት በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ የኃይል ጭነት በሚበዛባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ዝግጅት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚከናወነው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ባስቀመጡት አቅጣጫ መሠረት በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ተመራቂዎቹ በምህንድስና፣ በጤና እና በሃብት አሥተዳደር ዘርፍ ትምህርታቸውን በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በምህንድስና የትምህርት ዘርፍ በዶክትሬት ዲግሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በድሬዳዋ አስተዳደር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መሥተዳድሮች በድሬዳዋ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም÷ የመንገድ መሠረተ ልማቶችን ጨምሮ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን እና የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣናን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከብሪታንያ የውጭ ጉዳይ እና ኮመንዌልዝ ሚኒስትር ዴቪድ ላሚ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ፣ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አምባሳደር ታዬ ገልጸዋል፡፡ ለኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ካምአለ ባርኤ ኦሮ ቀበሌ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ የመሬት መንሸራተት አደጋው የተከሰተው ላለፉት ሦስት ቀናት በጣለው ዝናብ ምክንያት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ2030 የኃይል ተደራሽነትን በ4 እጥፍ ለማሳደግ እየሠራች መሆኗ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በ2030 ኃይል ማመንጨት አቅምን በማጎልበት ሽፋኑን በአራት እጥፍ ለማሳደግ መንግሥት ግብ አስቀምጦ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንዲሁም ከዓለም ዓቀፉ የንግድና ልማት ተቋም ጋር…
ስፓርት የፕሪሚየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት የፊታችን ረቡዕ ይከናወናል ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 የጨዋታ መርሐ-ግብር የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ የሚካሄደው በኢትዮጵያ ፕሪማየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ጽሕፈት ቤት መሆኑም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከብሔራዊ ባንክ አዲሱ መመሪያ መተግበር በፊት ምዝገባ አከናውነው ተቀባይነት ያገኙ ሠነዶች በነበረው የምንዛሪ ተመን ይቀጥላሉ – ጉምሩክ ኮሚሽኑ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲሱን መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረበት ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት የሠነድ ምዝገባቸው የተከናወኑ እና ተቀባይነት ያገኙ ሠነዶች በበፊቱ የምንዛሪ ተመን እንደሚቀጥሉ የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበለጸገ ማኅበረሰብ መፍጠርን ተግባር ተኮር ተልዕኮ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመጣጠነ ምግብን የሚያገኝና የበለጸገ ማኅበረሰብን መፍጠር ቀዳሚና ተግባር ተኮር ተልዕኳችን አድርገን መሥራት አለብን ሲሉ የክልል ርዕሳነ-መሥተዳድሮችና ሚኒስትሮች ገለጹ። በ2022 ዓ.ም መቀንጨርን ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት ግብ ተይዞ ወደ ሥራ…