Fana: At a Speed of Life!

ባዕድ ነገር የተቀላቀለበት የምግብ ዘይት ለገበያ አቅርበዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባዕድ ነገር የተቀላቀለበት እና ንፅህናውን ያልጠበቀ ከ200 በላይ ጀሪካን የምግብ ዘይት ለገበያ አቅርበዋል የተባሉ ሦስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ውስጥ…

በ3 የሆርቲካልቸር ምርቶች ላይ ከኮሜሳ ጋር በትብብር ለመሥራት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቮካዶ፣ ቀይ ሽንኩርት እና ድንች ምርቶች ከምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ጋር በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች፡፡ የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የሆርቲ ካልቸር ትስስር መድረክ በአዲስ…

ከ28 ሺህ ለሚልቁ ከስደት ተመላሾች የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ለ28 ሺህ 380 ከስደት ተመላሾች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ  ገለጹ። የሥራ ዕድሉ የተፈጠረውም በጥቃቅንና አነስተኛ እንዲሁም ከኢንዱስትሪዎች ጋር በማስተሳሰር በሙያቸው ጭምር…

በኦሮሚያ ክልል ያለ አግባብ ዋጋ የጨመሩ 5 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ያለ አግባብ ዋጋ የጨመሩ 5 ሺህ 12 የንግድ ተቋማት መታሸጋቸውን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በክልሉ በምርቶች…

መንግሥት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የጀመረው ምክክር በጋራ መሥራትን እንደሚያዳብር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ከተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርጋቸው የምክክር መድረኮች በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ተቀራርቦ የመሥራት ባህልን እንደሚያበረታታ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ። ከዚህ ቀደም የሀገሪቱ የፖለቲካ ምኅዳር ብዙ ችግሮች…

የኢራን ባለሀብቶች በተሽከርካሪ መገጣጠም ዘርፍ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ እሠራለሁ- ኤምባሲው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን ባለሀብቶች በግብርና ማቀነባበር እና በተሽከርካሪ መገጣጠም ዘርፍ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ እንሠራለን ሲሉ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር አሊ አክባር ገለጹ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሐ…

የአየር ንብረት ተጽእኖን ለመቋቋም የተጀመሩ ሥራዎች እንደሚጠናከሩ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖን ለመቋቋም የሚደረጉ ዓለም አቀፍ ጥረቶች ውጤታማ እንዲሆኑ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ሚናዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል ተመላከተ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የአረንጓዴ ዕድገት ኢንስቲትዩት፣…

ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ እንደምትሰራ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ኡሪያት ቻም ኡጋላ ገለጹ፡፡ በአምባሳደሩ ከቲቪ ብሪክስ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፥ የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ስላለው ጥቅምና ተያያዥ ጉዳዮች…

የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ በጥሩ ሒደት ላይ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ በጥሩ መነቃቃት እየተካሄደ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለፁ። ሚኒስትሩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመራር ሰጪነት ዳግም የተጀመረው የፕሮጀክቱ የግንባታ ሒደት…

አቶ ደስታ ሌዳሞ አመራሩ ተግዳሮትን በመሻገር ለበለጠ ድል እንዲዘጋጅ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመዘገቡ ምርጥ ውጤቶች ማስፋት እና ተግዳሮቶችን በመሻገር ለበለጠ ድል መዘጋጀት እንደሚገባ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስገነዘቡ፡፡ የክልሉ የ2016 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ግምገማ መድረክ እየተካሄደ…