የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 209 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 209 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ነው ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የተረከባቸውን ሎጅና ሪዞርቶች በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚያስገባ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ተገንብተው በስካይ ላይት ሆቴል ስር እንዲተዳደሩ የተረከቧቸው ሎጅና ሪዞርቶች በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚገቡ የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው አስታወቁ፡፡ የሀላላ ኬላ ሪዞርት፣ የጨበራ ዝሆን ዳና ሎጅ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከ143 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት በሰብል ተሸፈነ ዮሐንስ ደርበው Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የመኸር እርሻ በሰብል ለመሸፈን ከታቀደው 164 ሺህ ሔክታር ከ143 ሺህ የሚልቀው መሸፈኑን የጋምቤላ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከዚህም ውስጥ 54 ሺህ 480 ሔክታሩ በኩታ-ገጠም መታረሱን የገለጹት የቢሮው ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ስደተኞች ያሉበትን ቦታ እንዲንከባከቡ በማድረግ ትልቅ ተሞክሮ እያሳየች ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ዮሐንስ ደርበው Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ስደተኞችን በመቀበል ብቻ ሳይሆን የሚኖሩበትን ቦታ እንዲንከባከቡ በማድረግ ረገድም ትልቅ ተሞክሮ እያሳየች መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለማልማት የጀመረችውን ጥረት እደግፋለሁ – ቻይና ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሰው ኃይል ልማት በመጀመር የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለማልማት የጀመረችውን ጥረት እንደሚደግፍ የቻይና የኒውክሌር ኃይል ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሊጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በቤጂንግ የሚገኘውን የኒውክሌር ምርመር እና…
ቢዝነስ ጃክ ሞተርስ በቅርቡ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠም ሊጀምር ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ (ጃክ ሞተርስ) በቅርቡ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የመገጣጠም ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከጃክ ሞተርስ እና ሃዩጃን…
ስፓርት እሁድ ሊካሄድ የነበረው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ተራዘመ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን እሁድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል ሊደረግ የነበረው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ተራዘመ፡፡ ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታዲየም ሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ሊከናወን ታስቦ የነበረ ቢሆንም ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን…
የሀገር ውስጥ ዜና ግለሰብን በማስፈራራትና በመደብደብ ንብረት ወስደዋል ተብለው የተጠረጠሩ የፖሊስ አባላት ፍ/ቤት ቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌሊት ለወንጀል መከላከል ሥራ በተሰማሩበት ቦታ ግለሰብን አግተው በሽጉጥ አስፈራርተው ንብረት ወስደዋል ተብለው ስልጣንን ያለ አግባብ መገልገል ወንጀል የተጠረጠሩ ሁለት የፖሊስ አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያልተገባ ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው ርምጃ እንደሚቀጥል ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርት በሚደብቁና ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር አስታወቁ። ተግባራዊ የሆነው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲን ተከትሎ አንዳንድ የንግዱ ማኅበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልማትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ በሚከናወነው ሥራ የሕብረተሰቡ ሚና ወሳኝ ነው – አቶ አሻድ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላም እና ልማትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ለሚገኙ ተግባራት ውጤታማነት የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በክልሉ የተካሄደውን የመንግሥት ምስረታ እንዲሁም መንግሥት…