Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል፡፡ የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ከምሽቱ 4 ሠዓት ከ 20 ላይ እንደሚካሄድ የወጣው መርሐ-ግብር ያመላክታል፡፡ የማሸነፍ ቅድመ…

በአፋር ክልል የክረምት ነጻ የጤና ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 40 ሺህ ወገኖችን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራ ተጀምሯል፡፡ የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራና ሕክምናው ከ40 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች አገልግሎቱን ለመስጠት ያለመ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር መረጃ…

በእሳት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ ሁለት ሰዎች ተጎዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ አካባቢ በተነሳ የእሳት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡ አደጋው የተከሰተው በመኪና ዕቃ መለዋወጫ ሱቅ ውስጥ መሆኑን እና…

የኢትዮ-ቻይናን የንግድ አጋርነት ለማጠናከር እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት አጋርነት ለማጠናከር የሚሠሩ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት ትብብር ኮሚቴ ያዘጋጀው 2ኛው የኢትዮ-ቻይና…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን አረጋገጡ፡፡ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን ጨምሮ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የቻይና ሕዝባዊ ጦር 97ኛ ዓመት…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በራሱ ፖሊሲ፣ ምዘናና ክፍያ ተማሪ እንደሚቀበል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ እራስ ገዝ እንደሚሆን እና በራሱ ፖሊሲ፣ መስፈርት፣ የምዘናና የክፍያ ሥርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሰቲ…

የአማራ ክልል የ2017 በጀት ከ150 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት የ2017 በጀት ከ150 ቢሊየን 666 ሚሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸድቋል፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔ በዛሬው ውሎው የክልሉን መንግሥት የ2017 በጀት ተወያይቶ…

ፓኪስታን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን መንግሥት ለአፍሪካ መግቢያ ከሆነችው ኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት በይበልጥ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን የሀገሪቱ የመከላከያና አቪዬሽን ሚኒስትር አረጋገጡ፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከሀገሪቱ መከላከያ እና አቪዬሽን…

በባሕር ዳር ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ወደ አገልግሎት ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ በከፍተኛ መስመር ላይ ባጋጠመ ጉዳት በተወሰኑ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ዳግም ወደ አገልግሎት መመለሱ ተገለጸ፡፡ ከትናንት በስቲያ ምሽት 1፡00 ጀምሮ ከባሕር ዳር ቁ.2 የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ…