Fana: At a Speed of Life!

በማድሪድ ብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍት የኢትዮጵያ ቤተ -መጻሕፍት ክፍል ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ማድሪድ ብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍት የኢትዮጵያ ቤተ-መጻሕፍት ክፍል መከፈቱን የአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ዋና ዳይሬክተር  ውብአየሁ ማሞ (ኢ/ር) አስታወቁ፡፡ በሀገሪቱ ብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍት ቅጥር ግቢ የተደራጀው  የኢትዮጵያ ቤተ-መጻሕፍት ክፍል…

በቢሾፍቱ ከተማ ከ4 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ 175 ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ ከ4 ቢሊየን ብር በሚል ወጪ የተገነቡ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ 175 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ ፕሮጀክቶቹን የመረቁት በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ እና የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል…

ባለፉት 3 ዓመታት በሲዳማ ክልል 22 የመስኖ ልማት አውታሮች ተገነቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ባለፉት ሦስት ዓመታት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያግዙ 22 የመስኖ ልማት አውታሮች ተገንብተዋል ተባለ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በተለይም በቆላማ አካባቢዎች ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ…

የጨፌ ኦሮሚያ አባላት የችግኝ ተከላ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ አባላት በአዳማ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር አከናውነዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱራህማንን ጨምሮ የጨፌው አባላት ተሳትፈዋል። አፈጉባዔ ሰዓዳ የኦሮሞ ህዝብ ለእፅዋትና ደን ትልቅ ቦታና ጥብቅ…

የሐይማኖት አባቶች በመዲናዋ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ያዘጋጀው የአረንጓዴ ዐሻራ አካል የሆነ የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ተጀምሯል። በመርሐ-ግብሩ ላይም የሐይማኖት አባቶች ተሳትፈዋል። ጉባዔው ያቀረበውን የአረንጓዴ ዐሻራ ጥሪ…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት የአየር ሁኔታው ለግብርና ሥራ ምቹ ነው- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት የመኸር አምራችና የክረምት ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚኖረው የተስፋፋ የእርጥበት ሁኔታ ለግብርና ሥራ ተስማሚ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የመኸር የእርሻ ሥራ ዘግይተው ለሚጀምሩ አካባቢዎች…

ከ237 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ተኪ ምርት ለሀገር ውስጥ ገበያ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ237 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ዋጋ ያለው ተኪ ምርት ለሀገር ውስጥ ገበያ መቅረቡን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተመረቱት ተኪ ምርቶች መካከልም÷ የቢራ ገብስ ብቅል እና…

በሕገ-ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲሸጡ ነበር የተባሉ 22 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ነዳጅ በመደበቅ ሲሸጡ ነበር ያላቸውን 22 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ግለሰቦቹ በሐረር ከተማ በሕገ-ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲሸጡ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን በኮሚሽኑ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ…

አየርላንድ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የሀገራዊ ምክክር ሂደት ለመደገፍ ቁርጠኛ ነኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አየርላንድ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የሀገራዊ ምክክር ሂደት በተለያዩ ዘርፎች ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የመከላከያ ሚኒስትር ሚካኤል ማርቲን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር…

መርሐ-ግብሩ ሀገር በቀል እጽዋትን መሰረት ያደረገ ሥራ ለማከናወን እድል መፍጠሩ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር የሀገር በቀል እጽዋቶችን መሰረት ያደረገ የአካባቢ ጥበቃ ስራ ለማከናወን ምቹ እድል መፍጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…