Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ከ58 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ ኮምፖስት አዘጋጀሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም በመደበኛ ኮምፖስት ዝግጅት ከ58 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከተዘጋጀው አጠቃላይ ኮምፖስትም 42 ሚሊየን 997 ሜትር ኪዩቡ ከአፈር ጋር ተዋኅድ ጥቅም ላይ መዋሉን ነው ቢሮው…

የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ፍኖተ ካርታ የሥነ-ስርዓትና ፍሬ ነገር ሕጎች እየተዘጋጁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ለመተግበር በአዋጁ የተጠቀሱ ተቋማትን ማቋቋም የሚያስችሉ የሥነ-ስርዓትና ፍሬ ነገር ሕጎች እየተዘጋጁ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ በማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ድንገተኛ ሕልፈት የተሰማትን ሐዘን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳውሎስ ቺሊማን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎችን ሕይወት በቀጠፈው አሰቃቂ የአውሮፕላን አደጋ የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው የሐዘን መግለጫ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ…

ኤምባሲው በኢትዮጵያ ኢንቨስት የሚያደርጉ የጃፓን ባለሀብቶችን ቁጥር ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጨማሪ የጃፓን ባለሀብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና ኢንቨስት እንዲያደርጉ በትኩረት እየሠራ መሆኑን በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር…

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ 4 ሚሊየን ሄክታር የሚጠጋ መሬት ታርሷል አለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ5 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር በላይ በዘር ለመሸፈን ታቅዶ እየተከናወነ ባለው ሥራ እስከ አሁን 4 ሚሊየን ሄክታር የሚጠጋ መሬት መታረሱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ከ169 ሚሊየን ኩንታል በላይ…

የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳውሎስ ቺሊማን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍሮ ትናንት ተሰውሯል የተባለው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡ በደረሰው የመከስከስ አደጋ ሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወታቸው ማለፉን የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ ማሳወቃቸውን ቢቢሲ…

በኢትዮጵያ ለሕጻናት ክትባት ተደራሽነት ፕሮጀክት 45 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሕጻናት ክትባት ተደራሽነት ፕሮጀክት (ዜሮ ዶዝ) ዘርፈ-ብዙ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር 45 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተደረገ፡፡ በኢትዮጵያ የሕጻናት ክትባት ተደራሽነት ፕሮጀክት (ዜሮ ዶዝ) ዘርፈ-ብዙ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር…

በአዲስ አበባ 86 ሺህ 672 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በ182 የፈተና ጣቢያዎች ለ86 ሺህ 672 ተማሪዎች እየተሰጠ ነው፡፡ 2 ሺህ 200 ፈታኞች፣ 700 ሱፐር ቫይዘሮች እና 182 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎችን በማሳተፍ ፈተናው…

አየር መንገዱ ወደ አክሱም ዳግም በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አክሱም ከተማ አቋርጦት የነበረውን በረራ ዛሬ ዳግም ጀምሯል፡፡ ላለፉት ስድስት ወራት ሲካወኑ የነበሩ የጥገና ሥራዎች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ ነው አውሮፕላን ማረፊያ በዛሬው ዕለት ዳግም ለአገልግሎት ክፍት የሆነው፡፡…

የተሽከርካሪ የጭስ ብክለት ልቀት መጠን ደረጃ የአፈጻጸም መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሽከርካሪ የጭስ ብክለት ልቀት መጠን ደረጃ የአፈጻጸም መመሪያ ማዘጋጀቱን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ አሽከርካሪዎች የተሽከርካሪውን የጭስ ብክለት ልቀት መጠን በወጣው ደረጃ መሰረት አሟልቶ ማንቀሳቀስ እንዳለባቸው…