Fana: At a Speed of Life!

በ120 ሚሊየን ብር እየተገነባ ያለውን ቡርኪቱ ፊና ፕሮጀክት በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ መስኖና አርብቶ አደር ቢሮ ኃላፊ ግርማ ረጋሳ (ኢ/ር) በ120 ሚሊየን ብር እየተገነባ ያለውን ቡርኪቱ ፊና ፕሮጀክት በአጭር ጊዜ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው አሉ፡፡ ውኃ አጠር በሆኑ አካባቢዎች የፊና ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን…

የፀረ-ተኅዋስያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ በሽታን ለመከላከል እንቅፋት ሆኗል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀረ-ተኅዋስያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ ተላላፊ በሽታወችን ለመከላከል በሚሠራው ሥራ ላይ አሥቸጋሪ ሁኔታ መፍጠራቸው ተመላከተ፡፡ ጤና ሚኒስቴር፣ ግብርና ሚኒስቴር እና የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ከአጋር አካላት ጋር ሆነው 12ኛውን ሀገር አቀፍ…

17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 24 ሀገራት የሚሳተፉበት የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ላይ አስተናጋጇ ጀርመን ከስኮትላንድ በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ጨዋታው ሲቀጥል ነገ ቀን 10 ሠዓት ላይ ሀንጋሪ ከስዊዘርላንድ፣ ምሽት 1 ሠዓት ላይ ስፔን…

1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ዛሬ በተካሄዱ ሦስት ዙር በረራዎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር…

በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሠራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ላለመግባባት መንስዔ ናቸው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማኅበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ ሐሰተኛና ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አለመግባባት እንዲፈጠር ምክንያት እየሆኑ ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ የክልሉ እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ…

2 ሺህ የጤና ማዕከላትን ለመገንባት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች 2 ሺህ የጤና ማዕከላትን ለመገንባት አራት ተቋማት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱን የፈረሙት ተቋማትም÷ ጤና ሚኒስቴር፣ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩስያ ፓን- አፍሪካ ፐብሊክ…

ግለሰብን ደብድበው ሕይወቱ እንዲያልፍ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘የሆቴል ደንበኛን ረብሸሃል’ በሚል ሰበብ ግለሰብን በመደብደብ ሕይወቱ እንዲያልፍ ምክንያት ሆነዋል የተባሉ ተከሳሾች በ18 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጅማ…

የጫካ ፕሮጀክት የኃይል መሰረተ-ልማት ግንባታን እስከ ነሐሴ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጫካ ፕሮጀክት የተጀመረውን የኃይል ማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፊያ ጣቢያ ግንባታ እስከ ነሐሴ 2016 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በፕሮጀክቱ ክልል የሚያልፉ የማስተላለፊያ መስመሮችን ከፓርኩ ማስተር…

ከአቪዬሽን ሥራዎች ጋር በተያያዘ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እፈልጋለሁ- ጋቦን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ ኢትዮጵያ እየሰራችበት ያለውን ከመተዳደሪያ ደንብ፣ ሕግ ነክ የሆኑ ጉዳዮችና የፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓትን በተመለከተ ልምድ መቅሰም እንደሚፈልግ የጋቦን ሲቪልአቪዬሽን አስታወቀ፡፡ በጋቦን ሲቪልአቪዬሽን ዳይሬክተር ጄኔራል ኤሪክ…

40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር ሰኔ 30 ይካሄዳል- ፌደሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 16 ቀን 2016 ሊካሄድ የነበረው 40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር ወደ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም መራዘሙን አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ በተመሳሳይ ከሰኔ 11 እስከ 15 ቀን 2016 ሊካሄድ የነበረው 12ኛው ከ20 ዓመት በታች…