ቆጣሪ እንዲገባላቸው ካመለከቱ ደንበኞች በሐሰተኛ መታወቂያ ገንዘብ ወስዷል የተባለ ተከሳሽ በ18 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመብራት ቆጣሪ እንዲገባላቸው ካመለከቱ ስምንት ደንበኞች ሐሰተኛ የተቋም መታወቂያ በማሳየት “ለኤሌትሪክ ሥራ” በሚል ገንዘብ ወስዷል የተባለ ተከሳሽ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት እና 20 ሺህ ብር ተቀጣ።
የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው በኦሮሚያ ክልል…