የሸበሌ፣ ገናሌ ዳዋና የኦሞ ጊቤ ተፋሰሶች አዋሳኝ ክልሎች ፎረም ምስረታ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የዋቢ ሸበሌ፣ የገናሌ ዳዋ እና የኦሞ ጊቤ ተፋሰሶች እቅድ የማፅደቅና የተፋሰስ ተጋሪ ክልሎች ፎረም ምስረታ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አብረሃ አዱኛ (ዶ/ር)፥ ፎረሙ የተቀናጀ የውሃ…