የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሳተፉ አካላት እነማን ናቸው? ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ ባካሄደው የአጀንዳ ልየታ ምክክር ምዕራፍ ላይ ሕብርተሰብ ተወካዮች፣ ተቋማት፣ ማኅበራት፣ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች፣ የመንግሥት አካላት ተወካዮች እና ሌሎች ተሳትፈዋል፡፡ 121 የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሲንጋፖር ግንኙነታቸውን በይልጥ ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሲንጋፖር የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ለማጠናከር እና አዳዲስ የትብብር መስኮችን ለማጠናከር መስማማታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ2 ሺህ 700 ጊጋ ዋት ሠዓት በላይ ኃይል አመነጨ ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ባለፉት አሥር ወራት ከ2 ሺህ 700 ጊጋ ዋት ሠዓት በላይ ኃይል ማመንጨቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በሁለት ተርባይኖች ኃይል እያመነጨ የሚገኘው ግድቡ÷ ባለፉት አሥር ወራት ከዕቅዱ የ26 በመቶ ብልጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል ከ128 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው የሕክምና ግብዓት ለማቅረብ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል የሚውል በ128 ሚሊየን 156 ሺህ 898 ብር የሕክምና ግብዓት ለማቅረብ ስምምነት ፈረመ፡፡ ግሩፑ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጤና ቢሮ…
ቢዝነስ በጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅርንጫፍ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አሥር ወራት 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ከተያዙት ዕቃዎች መካከልም÷ አልባሳት፣ የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች፣ የመዋቢያ ዕቃዎች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው? ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው? በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ መድረክ አጀንዳዎች ከባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በመኸር ወቅት ከ17 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የመኸር ወቅት 391 ሺህ ሄክታር በማልማት 17 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የ2015/16 ዓ.ም የመኸር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና…
የሀገር ውስጥ ዜና ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልሉ ሁለንተናዊ ለውጥ የጎላ ተሳትፎ አላቸው- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልሉ ሁለንተናዊ ለውጥ የጎላ ተሳትፎ እያደረጉ መሆኑን ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት…
ቢዝነስ የኢትዮ-ሳዑዲ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ሳዑዲ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በፎረሙ ላይም የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፣ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ሠራዊታችን ሀገርን ከብተና ለመታደግ በሚዋደቅበት ወቅት ፈተና ሳይበግራቸው አገልግለዋል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብረሃም በላይ (ዶ/ር) መከላከያ ሚኒስትር በነበሩበት ጊዜ ሠራዊታችን ሀገርን ከብተና ለመታደግ በሚዋደቅበት ወቅት ፈተና ሳይበግራቸውና ከኢትዮጵያዊነት ውኃ ልክ ሳይዛነፉ ማገልገላቸውን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…