የሀገር ውስጥ ዜና 200 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jun 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች የነበሩ 200 ኢትዮጵያውን ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተሰራ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ማሻሻያ አዋጅ ጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ ምግባር ማሻሻያ አዋጅን አጸደቀ። በምክር ቤቱ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ የማሻሻያ አዋጁን አስፈላጊነት በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በትጋት ከሠራን የበለፀገች ኢትዮጵያን በቅርቡ እናያለን – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ዮሐንስ ደርበው Jun 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትብብር ተግተን ከሠራን ለኑሮ ምቹ በሆኑ ከተሞች ውስጥ የበለፀገች ኢትዮጵያን የምናይበት ጊዜ ቅርብ ነው ሲሉ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አስገነዘቡ፡፡ በ117 ከተሞች የሚተገበረው የከተሞች ማስፋፊያ ፕሮግራም የመጀመሪያ ምዕራፍ…
ስፓርት በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል አትሌት ለሜቻ ግርማ የዓመቱን የዓለም ፈጣን ሠዓት በማስመዝገብ አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት አትሌት ለሜቻ ግርማ የዓመቱን የዓለም ፈጣን ሠዓት በማስመዝገብ አሸነፈ፡፡ በዚህም መሠረት በ3 ሺህ ሜትር መሠናክል የወንዶች ውድድር አትሌት ለሜቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ ምክክር ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበትን የምክክር ምዕራፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት አስጀምሯል። በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተጀመረው ሀገር አቀፍ የምክክር ምዕራፍ ላይም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ‹‹ጦርነትን ኖረንበታል። የተወሰኑ ችግሮቻችንን ፈትተንበታል። አብዮትን ደጋግመነዋል። የተወሰኑ ችግሮችን ፈትተንበታል። ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2024 0 በሁለቱም ያልተፈቱትን ችግሮች ለመፍታት የቀረን መንገድ ምክክር ነው። ምክክርን ግን አልተጠቀምንበትም። ጦርነትና አብዮት የተሟላ መፍትሔ የማያመጡት አሸናፊ እና ተሸናፊ ስለሚያስከትሉ ነው። ቢዘገይም የተሸነፈው ለማሸነፍ ይታገላል። ያሸነፈውም ድሉን ለመጠበቅ ይዋጋል። ምክክር ግን ሁሉንም…
ስፓርት የሻምፒዮንስ ሊጉ የፍጻሜ ጨዋታ ነገ ምሽት በዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል ዮሐንስ ደርበው May 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ነገ ምሽት በእንግሊዙ ዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ሊደረግ ቀጠሮ በተያዘለት ታላቁ የፍጻሜ ጨዋታ የአውሮፓ ሻምፒዮንሰ ሊግ ንጉሶቹ ሪያል ማድሪድ እና የጀርመኑ ክለብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው May 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ጉሌርሞ አንቶኒዮ ሎፔዝ ማክ-ሌላን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም፤ በኢትዮጵያና ስፔን መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍትሕ አካላት ገለልተኛ ሆነው ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው May 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ አካላት ከጣልቃ ገብነት ነፃና ገለልተኛ ሆነው በመስራት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስገነዘቡ፡፡ ሀገራዊ የፍርድ ቤቶችና የፍትሕ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን የበጀት ዓመቱ ዘጠኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ ዮሐንስ ደርበው May 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል ጥፋተኛ በተባሉበት ድንጋጌ በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ሕገ-መንግሥታዊና በሕገ-መንግሥት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ…