Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ቶን ካርበን መከማቸቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ከመጨመሩም በላይ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ቶን ካርበን ማከማቸት መቻሉን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን በአካባቢ ቀን አከባበር ዙሪያ በሰጠው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ሥራ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔዎች ቀጥለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች…

1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት መካከል እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ሰባት…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ የትጥቅ ብራንድ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከሚገኝ የትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር በመተባበር “ሀገሬ” የተሰኘ የራሱን ብራንድ ማስተዋወቁን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጂራ እንደገለጹት÷ ፌዴሬሽኑ ከተቋሙ ጋር ያደረገው የመግዛት እና የመሸጥ…

ቪንሴንት ኮምፓኒ የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ቤልጂየማዊውን ቪንሴንት ኮምፓኒን በአሰልጣኝነት መሾሙን አስታውቋል፡፡ ኮምፓኒ ባየር ሙኒክን በኃላፊነት የተረከበው የቀድሞው የቡድኑ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል መሰናበቱን ተከትሎ ነው፡፡ በዚህም አሰልጣኝ ቪንሴንት…

ዩክሬን ከአውሮፓ ተጨማሪ ድጋፍ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያን መንካት እንደማይቻል እያስጠነቀቁ ባሉበት ወቅት ዩክሬን ከአውሮፓ ተጨማሪ ድጋፍ ማግኘቷ ተገልጿል፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በአውሮፓ ሀገራት ያደረጉት ጉብኝትን በፖርቹጋል ለማጠናቀቅ ፖርቹጋል ገብተዋል።…

ጣልያን ለኢትዮጵያ ቅርስ እድሳቶችና ለቱሪዝም ልማት ስራ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ለሚከናወኑ የቅርስ እድሳቶች እና የቱሪዝም ልማት ስራዎች የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን በኢትዮጵያ የጣልያን ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በኢትዮጵያ ከጣልያን አምባሳደር ኦግስቲኖ ፔልሲ…

ብሄራዊ የምርምርና ኤክስቴንሽን ስርዓትን በግብርና ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዕውን ለማድረግ ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የምርምርና ኤክስቴንሽን ስርዓትን በግብርና ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዕውን ለማድረግ እንደሚሰራ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ እንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ናማኩሎ ኮቪክ…

አምባሳደር ታዬ ከኒውዝላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከኒውዝላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዊንስተን ፒተርስ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ መካከል ስለሚከናወኑ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚዊ ትብብሮች…

ኢትዮጵያ ዕምቅ የማዕድን ሃብት ስላላት በዘርፉ ትስስር ለመፍጠር እንሠራለን- የፓኪስታን ልዑክ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዕምቅ የማዕድን ሃብት ስላላት በዘርፉ ለመሠማራትና ትስስር ለመፍጠር እንሠራለን ሲሉ የፓኪስታን የንግድና የኢንቨስትመንት ልዑክ አባላት ገለጹ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እና የፓኪስታን የንግድና የኢንቨስትመንት ልዑክ…