የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የሴክተር ጉባዔ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የሴክተር ጉባዔ የ3ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በሚካሄደው የምክክር ምዕራፍ ለሚሳተፉ አካላት ገለጻ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ በሚካሄደው የምክክር ምዕራፍ ለሚሳተፉ ባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ገለፃ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ ገለጻው ከግንቦት 21 እስከ 27 ቀን 2016…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን የሚመስል ሰራዊት ተገንብቷል – ጄኔራል አበባው ታደሰ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዳጅ የመፈፀም አቅምና ከፍተኛ ሀገራዊ ፍቅር ያለው፤ ኢትዮጵያን የሚወድና የሚመስል ሰራዊት ተገንብቷል ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጄኔራል አበባው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል…
ስፓርት የማንቼስተር ከተማ ክለቦች የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን ለማንሳት ይፋለማሉ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒየን ማንቼስተር ሲቲ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር ዛሬ ለኤፍ ኤ ካፕ ፍጻሜ ይፋለማል፡፡ ጨዋታው ለንደን በሚገኘው ዌምብሌይ ስታዲየም 11 ሠዓት ላይ ይካሄዳል፡፡ በኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ ታሪክ ቀያይ ሰይጣኖቹ 12 ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ሱዳን ፖሊስ ተቋማት ሽብርተኝነትና ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኃላፊ ኢንስፔክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአደረጃጀት ሪፎርሙ መንግሥት ዴሞክራሲን ማሳለጥ ግቡ መሆኑን ያሳያል- አቶ እንዳሻው ጣሰው ዮሐንስ ደርበው May 25, 2024 0 አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ተግባራዊ ያደረገው የአደረጃጀት ሪፎርም ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲን ማሳለጥ ዋነኛ ግቡ መሆኑን ያመላክታል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ። የምሥራቅ ጉራጌ የልማት፣ የምስረታና ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦሮሚያ በሁሉም የቱሪስት መስኅቦች የበለፀገች ናት- አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ በሁሉም የቱሪስት መስኅቦች የበለፀገች፤ የበርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ የሚያኮራ የታሪክ ቅርስና መካነ-ባህል ናት ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልሽ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ ዕንቁ ሀብቶች በሂደት በተለያዩ ምክንያቶች ችላ መባላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኃላፊነታችንን በመወጣት የሀገራችንን ሰላም እያፀናን እንቀጥላለን- ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ዮሐንስ ደርበው May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ፖሊስ የሚጠበቅብንን ኃላፊነት በቅንጅት በመወጣት የሀገራችንን ሰላም እያፀናን እንቀጥላለን ሲሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ 16ኛው የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 9ኛው ከተማ አቀፍ የሣይንስ ፈጠራ ዐውደ-ርዕይ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ 9ኛውን ከተማ አቀፍ የሣይንስ ፈጠራ ዐውደ-ርዕይ ማካሄድ ጀመረ፡፡ በዛሬው ዕለት በወዳጅነት ዐደባባይ መካሄድ የጀመረው ዐውደ-ርዕዩ ለሦስት ቀናት እንደሚቆይ ተገልጿል፡፡ ዐውደ-ርዕዩ “በፈጠራ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የዲጂታል ሥርዓትን ከውጤት ለማድረስ ወሳኝ ናቸው – አቶ መላኩ አለበል ዮሐንስ ደርበው May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች መንግሥት የጀመረውን የዲጂታል ሥርዓት ዕውን የማድረግ ጉዞ ከውጤት ለማድረስ ወሳኝ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። "ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ምርምሮችን ማምጣት" በሚል…