የሀገር ውስጥ ዜና ከ4 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል መግባቱ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል መግባቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለ2016/17 የምርት ዘመን ለክልሉ የሚያስፈልገው 8 ሚሊየን 57 ሺህ 900 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙንም ነው ቢሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ -ሳዑዲ ግንኙነት መጠናከር ለቀጠናዊ ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል – አምባሳደር ታዬ ዮሐንስ ደርበው May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ -ሳዑዲ አረቢያ ግንኙነት መጠናከር ለቀጠናዊ ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ። አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው ፈይሰል ቢን ፋርሃን አል-ሳዑድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ቀጣዩን የ “አይ ዲ 4 አፍሪካ” ጉባዔን እንድታስተናግድ ተመረጠች ዮሐንስ ደርበው May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2025 የሚካሄደውን የ “አይ ዲ 4 አፍሪካ” ጠቅላላ ጉባዔ አዘጋጅ ሀገር ሆና ተመረጠች፡፡ የ “አይ ዲ 4 አፍሪካ” ሊቀ መንበር ጆሴፍ ጄ ሃቲክ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ-ኬፕታወን እየተካሄደ በሚገኘው የድርጅቱ የ2024 ጉባዔ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሽከርካሪዎችና ረዳቶችን እያስፈራሩ መኪኖችን ሲዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ ዮሐንስ ደርበው May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሽከርካሪዎችና ረዳቶችን በጦር መሳሪያ እያስፈራሩና ጫካ ውስጥ በገመድ እያሰሩ መኪኖችን ሲዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች እስከ 19 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። ለውንብድና ተግባር በቡድን በመደራጀት የሁለት አይሱዙና የአንድ ሲኖ ትራክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል በማኅበራዊ ሚዲያ ሐሰተኛ መረጃ የሚያራግቡ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የሰላም ሁኔታ እንዳይረጋጋ የሚያደርጉ አመራሮች እና በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ተገቢ ያልሆኑ መረጃዎችን የሚያራግቡ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የክልሉ መንግሥት አሳሰበ፡፡ የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዳበሪያን በወቅቱ ለአርሶ አደሩ ለማድረስ ርብርቡ እንዲጠናከር ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት አፕሬተሮች የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለአርሶ አደሩ ለማድረስ በሚደረገው ርብርብ ሥራቸውን በትጋት እንዲቀጥሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ጠየቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሥራ አፈፃፀምን አስመልክቶ ከትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በፓሪስ ኦሊምፒክ ዳያስፖራዎች በውድድሩ ቦታ ተገኝተው አትሌቶችን እንዲያበረታቱ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ ከ200 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች በውድድር ስፍራ ተገኝተው አትሌቶችን እንዲያበረታቱ እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ። በፓሪስ ኦሊምፒክ ውጤታማ ለመሆን የሚያስችል ጠንካራ ስራ እየተሰራ እንደሆነ የፓሪስ ኦሎምፒክ የብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ተከስቶ የነበረ የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ ዮሐንስ ደርበው May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ቀን 9፡30 ሰዓት ገደማ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። አየር መንገዱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ሳዑዲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የኢትዮ-ሳዑዲ ዓረቢያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ትናንትናና ዛሬ በሪያድ ተካሂዷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በመድረኩ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ሳዑዲ ዓረቢያ እና ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ የጸና ታሪካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብድር ጫናን ለመቀነስ የተከናወኑ ተግባራት አበረታች መሆናቸው ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ግሽበትን ለማውረድ፣ የብድር ጫናን ለመቀነስና የውጭ ኃብት ግኝትን ለማሳደግ የሚበረታቱ ተግባራት መከናወናቸውን በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ። ቋሚ ኮሚቴው የገንዘብ ሚኒስቴርን የ2016 በጀት…