ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሌዥ ከተማ ከቀዳሚየጭነት አየር መንገዶች ተርታ መሰለፉን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አገልግሎት በቤልጂየም የሌዥ ከተማ ቀዳሚ ከሆኑ የጭነት አየር መንገዶች ተርታ መሰለፉን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በፈረንጆቹ 2023 ከ160 ሺህ ቶን በላይ ጭነት ከሌዥ ከተማ ወደ ተለያዩ አኅጉራት በብቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና ማንኛውም አካል ሐሳቡን ወደ ጠረጴዛ በማምጣት ተነጋግሮ መፍታት አለበት – መርማሪ ቦርዱ ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም አካል ያለውን ፍላጎትና ልዩነት ወደ ጠረጴዛ በማምጣት ተነጋግሮ በመፍታት ለሕብረተሰቡ ዘላቂ ሰላም የማረጋገጥ ሚናውን እንዲወጣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አስገነዘበ፡፡ የመርማሪ ቦርዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡሞድ ሰላምን በማስፈን የልማት ሥራን ለማከናወን በሚደረገው ጥረት የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲረባረቡ ጠየቁ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን የልማት ሥራዎችን ለማከናወን ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲረባረቡ ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ጠየቁ፡፡ አቶ ኡሞድ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ ክልላዊ የሰላምና የልማት…
ቢዝነስ በኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ሳቢ ናቸው – የፓኪስታን ባለሀብቶች ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ እና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉት ዝርዝር የኢንቨስትመንት አማራጮችና የመሰረተ-ልማት አቅርቦቶች ሳቢ መሆናቸውን የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ ገለጸ፡፡ ከ80 በላይ አባላትን ያየዛው የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት በሚሠራቸው ተግባራት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የልማት ሥራዎችን ለማጎልበትና የሕግ የበላይነትን ለማስከበር በሚያከናቸው ተግባራት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ አስፈላጊ መሆኑን ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በሐረሪ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የ206/17 የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ-ግብርን በጋምቤላ ከተማ አስጀመሩ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የበጎ ፈቃድ ሥራ ንቅናቄ እርስበርስ የመደጋገፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነ የጽዳት ሥራ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ #ጽዱኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ አካል የሆነ የከተማ ጽዳት ሥራ "ደጀን አፀዳለሁ ከተማዬን አስውባለሁ" በሚል መሪ ሐሳብ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ። በጽዳት ሥራውም የባሕር ዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው፣ የአሥተዳደሩ አመራሮችና ሠራተኞች…
ቢዝነስ የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮ-ቱርክ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በኢስታንቡል ተካሂዷል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በፎረሙ ላይ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ ባለሀብቶች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ባለሀብቶች፣ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እና የመንግሥት አካላት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን እንዲያስቀጥሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የ2016/17…
ፋና ስብስብ ማስታወቂያ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2024 0 እንኳን ለማዶ ሆቴል የ5ተኛ አመት ክብረ በአል አደረሳችሁ እያልን ሆቴላችን 81 የመኝታ ክፍሎች፤ 4 የተለያዩ መጠን ያላቸው አዳራሾች ማለትም ከ25 - 350 ሰው የሚይዝ፤ ስፓ፤ ጂም እና የኬተሪንግ አገልግሎት ያለን ሲሆን ሌላ ማዶ ሆቴል ግሪንስ የተባለ ሬስቶራንት ሲኖረው ለጤና ተስማሚ የሆኑ…