የሀገር ውስጥ ዜና በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና ጨፌ ኦሮሚያ የኦሮሚያ ተወካይ ሴቶች የሰላም ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ክልልን ወክለው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ጨፌ ኦሮሚያ የሚገኙ ሴት አባላት የሰላም ጥሪ አቀረቡ። የሰላም ጥሪው የቀረበው በኦሮሚያ ክልል ለሚገኙ ታጣቂዎች ሲሆን÷ ታጣቂዎቹ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት ተግባራዊነት እንዲፋጠን እየተሰራ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው May 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት ተግባራዊነት እንዲፋጠን ከባለድርሻ አካላት ጋር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ 17 የአፍሪካ ሀገሮች የአህጉሪቱን አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት…
ቢዝነስ አየር መንገዱ ወደ እስያና መካከለኛው ምስራቅ በሚላክ የቡና ምርት የጭነት አገልግሎት ቅናሽ አደረገ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እስያና መካከለኛው ምስራቅ በሚላክ የቡና ምርት ላይ በማጓጓዣ ክፍያ በአንድ ኪሎ ግራም እስከ 1 ነጥብ 50 ዶላር ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ቡና ላኪዎችን ለማበረታታት…
ስፓርት ቶኒ ክሩስ ከዩሮ 2024 በኋላ ጫማ እንደሚሰቅል አስታውቋል ዮሐንስ ደርበው May 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪያል ማድሪድ እና የጀርመኑ አማካኝ ቶኒ ክሩስ በቀጣይ ወር ሀገሩ ከምታስተናግደው ዩሮ 2024 መጠናቀቅ በኋላ ጫማ እንደሚሰቅል አስታውቋል፡፡ በፈረንጆቹ ጥር 4/1990 በምስራቅ ጀርመን የተወለደው ክሩስ የፕሮፌሽናል እግርኳስ ህይወቱን የጀመረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ ከይዞታ ማረጋገጫ፣ ከመሰረተ-ልማት ስርቆትና ከካሳ ክፍያ ጋር የተያያዙ ችግሮች እንዲፈቱ ጠየቀ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከይዞታ ማረጋገጫ፣ ከመሰረተ-ልማት ስርቆትና ከካሳ ክፍያ ጋር የተያያዙ ችግሮችን እንዲፈታለት ሸገር ከተማ አሥተዳደርን ጠየቀ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሸብር ባልቻ (ኢ/ር) ከከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር የሚደረግባቸውን ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ለመወሰን እየተወያዩ ነው ዮሐንስ ደርበው May 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥትና የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይነት ምክክር የሚደረግባቸውን ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ለመወሰን የምክክር መድረክ እያካሄዱ ነው። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ አደም ፋራህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2024 0 አዲስ አበበ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ሶኮሩ ወረዳ አበልቲ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ዛሬ ጠዋት 1 ሠዓት ከ30 ላይ በተከሰተው አደጋ ÷ ሕይወታቸው ካለፈው ሦስት ሰዎች በተጨማሪ በሰባት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባን የቀዳማይ የልጅነት ልማት ፕሮግራም ተሞክሮ ወስደን መሥራት ይገባል – አቶ እንዳሻው ጣሰው ዮሐንስ ደርበው May 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የቀዳማይ የልጅነት ልማት ፕሮግራም ተሞክሮ በመውሰድ ከክልሉ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማዛመድ መስራት አስፈላጊ ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ እንዳሻው ጣሰው በክልሉ በቀዳማይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም የወለጋ ዞኖች ሰላም እየተረጋገጠ መምጣቱን የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራቱ የወለጋ ዞኖች እየተከናወነ ባለው ሕግ የማስከበር ርምጃ በአካባቢው ሰላም እየተረጋገጠ መምጣቱን በሀገር መከላከያ ሰራዊት የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ገለጸ። ባለፉት ወራት በምሥራቅ፣ ምዕራብ፣ ቄለም እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች በሽብር ቡድኑ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሌጲስ ኢኮ ቱሪዝም መንደርና ፏፏቴ ተገቢው ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2023 በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ላገኘው ሌጲስ ኢኮ ቱሪዝም መንደር እና ፏፏቴ ተገቢው ትኩረት እንዲሰጠው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን…