Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች እንጂ ሞት አያገኛትም- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትንሳኤ በኋላ ዳግም ሞት እንደሌለ፤ ኢትዮጵያም ከዚህ በኋላ ከፍ ከፍ ትላለች እንጂ ሞት ዳግም አያገኛትም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የትንሳኤ በዓልን አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን…

ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከብር ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን በማገዝ እንዲሆን ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከብር ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን በማገዝ ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል ዋና ጸሐፊ ቄስ ደረጄ ጀምበሩ አስገነዘቡ፡፡ ዋና ጸሐፊው ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

ከንቲባ ከድር ጁሃር የትንሳኤ በዓልን በመደጋገፍ ማክበር እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሳኤ በዓልን ስናከብር የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህላችንን በማጠናከር ሊሆን ይገባል ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። ከንቲባው ለትንሳኤ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት÷ ለክርስትና…

በአፋር ክልል ፈጥኖ ምርት መስጠት የሚችል የሙዝ ተክል እየለማ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ ፈጥኖ ምርት መስጠት የሚችል የሙዝ ተክል እየለማ መሆኑ ተገለጸ። የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ በሦስት ወር በሠርቶ ማሳያ ዕድገቱን እንዲጨርስ ተደርጎ ወደ ማሳ ወጥቶ በዱብቲ ወረዳ የለማውን የሙዝ ተክል…

ፖሊስ 89 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ የተሰረቁ የመኪና ዕቃዎችን ማስመለሱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 89 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል በተለያየ ጊዜ የተሰረቁ 1 ሺህ 269 የመኪና ዕቃዎችን ማስመለሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በዚህም በልደታ፣ አራዳና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተሞች አዋሳኝ ወረዳዎች የመኪና ዕቃ በሚሰርቁ፣ ሕጋዊ…

ከ18 ሺህ ለሚልቁ የባሕር ዳር ነዋሪዎች የበዓል ስጦታ ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ18 ሺህ ለሚልቁ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ለበዓል መዋያ የሚሆን 9 ሚሊየን 833 ሺህ ብር የዓይነትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ፣ ዱቄት፣ ዘይት፣ዶሮ፣ አልባሳት፣ የንፅህና…

በአሸባሪው ሸኔ ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል- የደቡብ ዕዝ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ታጣቂዎች ላይ የሚወሰደው የማያዳግም ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ ገለጹ። የሽብር ቡድኑን በመደምሰስ በአንዳንድ አካባቢዎች የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ከምንጩ ለማድረቅ የሚያስችል…

ግብረ-ኃይሉ የትንሣዔ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣዔ በዓልን በሰላም እንዲያከብር በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር መግባቱን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ ሕዝቡም የአካባቢውን ሰላምና ደኅንነት የሚያውኩ…

አቶ ሙስጠፌ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂግጂጋ ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ግንባታ እያከናወኑ ያሉ ተቋራጮች ሥራቸውን በማፋጠን በተቀመጠላቸው ጥራትና ጊዜ እንዲያጠናቅቁ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አሳሰቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በጂግጂጋ ከተማ በግንባታ ላይ…

አቶ አደም ፋራህ በአማራ ክልል ለልማት ሥራዎች ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰላም በመስፈኑ ለልማት ሥራዎች ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማሥተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…