የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቀብሪደሃር በሣምንት 2 ቀን ለመብረር ዝግጅቱን አጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሶማሌ ክልል ቀብሪደሃር ከተማ በሣምንት ሁለት ቀን የበረራ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ የሀገር ውስጥ የበረራ አድማሱን እያስፋፋ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የሚገኙ የብሪታንያ አምባሳደሮች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ የብሪታንያ አምባሳደሮች እና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም አየር መንገዱ ጥቅም ላይ ያዋላቸውን የተለያዩ ዘመናዊ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ቴክኖሎጂዎች መመልከታቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥነ-ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 52 አመራሮችና ሠራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቀረቡ 95 ጥቆማዎች 36 አመራሮችና ሠራተኞች ጥፋተኛ መሆናቸው በመረጋገጡ እርምጃ መወሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የቀሪዎቹ ጉዳይ ደግሞ በዲሲፕሊን ኮሚቴ በመታየት ሂደት ላይ እንደሚገኝ ተመላክቷል፡፡…
ፋና ማጣሪያ ሐሰተኛ መረጃ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2024 0 በአማራ ክልል የሚልሻ አባላትን ትጥቅ ማስፈታት ይመለከታል በሚል ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በአማራ ክልል ‘የሚልሻ አባላትን ትጥቅ ማስፈታትን ይመለከታል’ በሚል ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ እንደሚገኝ ተጠቆመ። ለሁሉም ዞንና ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየሠራ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) መንግሥት ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነት መጠናከርና ለአሰባሳቢ ትርክት ግንባታ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። በኢትዮጵያ ለዘመናት ሥር ሰደው የቆዩና ያለመግባባት መነሻ የሆኑ ችግሮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከካዳስተር አገልግሎት ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከካዳስተር አገልግሎት ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ በኤጀንሲው የይዞታ ምዝገባ መረጃና አገልግሎት ዳይሬክተር ሐሰን ሙሳ እንዳሉት÷ ገቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና የባቡር ሐዲድ ብረት በመስረቅ የተጠረጠሩ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራ ነው – ፖሊስ ዮሐንስ ደርበው Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ በተዘረጋው የባቡር ሀዲድ ብረት ላይ ስርቆት የፈፀሙ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የመልካ ጀብዱ ፖሊስ ጣቢያ አስታወቀ፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከየመን ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ተገልብጣ የ16 ኢትዮጵያውያን ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት ከየመን የባሕር ዳርቻ ልዩ ስሙ ‘አራ’ ከተባለ ቦታ 77 ኢትዮጵያውያን ሕገ-ወጥ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ጎዶሪያ አካባቢ ተገልብጣ የ16 ወገኖች ሕይወት አለፈ፡፡ እንዲሁም አብረው በጀልባዋ ተሳፍረው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ብሄራዊ አስተባባሪ አብይ ኮሚቴ መድረክ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (አ6ፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ብሄራዊ አስተባባሪ አብይ ኮሚቴ የመክፈቻና የግንዛቤ መስጫ መድረክ መካሄዱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ "ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ዕዝ መረጃ መምሪያ በክትትል የያዘውን ከ30 ኩንታል በላይ አደንዛዥ ዕፅ አስወገደ ዮሐንስ ደርበው Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ዕዝ መረጃ መምሪያ በምዕራብ አርሲ ዞን ሻላ ወረዳ ባደረገው ክትትል የያዘውን ከ30 ኩንታል በላይ ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ ማስወገዱን አስታወቀ። የዕዙ ወታደራዊ ወንጀል ምርመራ እና የወንጀል ክትትል ቡድን መሪ ተወካይ ሻለቃ ብርሃኑ…