Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ መንግሥት ጥንካሬዎችን እየለየና ክፍተቶችን እያረመ ስኬት ማስመዝገቡን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ሥራዎችን በየጊዜው እየገመገመ ጥንካሬዎችን እየለየ እና ክፍተቶችን እያረመ በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የ2016 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ…

ኢትዮጵያና ኮንጎ ሪፐብሊክ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ መካከል በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ሁለቱ ሀገራት በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት የፈረሙት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ…

16ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 16ኛው የኢትዮጵያና ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን የግማሽ ዓመት አፈጻጸም መገምገሚያ መድረክ በስምምነት ተጠናቀቀ፡፡ በመድረኩ ስምምነት ላይ የተደረሰባቸውን ጉዳዮች እንዲሁም በስምምነቱ ወቅት በሁለቱም ወገን…

የኤረር መጠጥ ውኃ ፕሮጀክትን በግንቦት ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ224 ሚሊየን ብር የማስፋፊያ ግንባታ እየተከናወነለት የሚገኘው የኤረር መጠጥ ውኃ ፕሮጀክትን በግንቦት ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የኤረር…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ድጋፍ ለኢትዮጵያ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን የሚሰጠው ድጋፍ ለኢትዮጵያ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከሆኑት ማርክ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው የሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሦስተኛ መደበኛ ጉባዔ ቃለ-ጉባዔውን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር…

የአፍሪካ ኩራት ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ልምድ በመውሰድ እንሠራለን- ኡጋንዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኩራት ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ልምዶችን በመውሰድ የሀገራቸውን አየር መንገድ ለማሳደግ እንደሚሠሩ የኡጋናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮቢናኽ ናባኒያ ገለጹ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ ዴንጌ ቦሩ በኡጋንዳ ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ 4ኛው ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለልማት ጉባኤን በብቃት ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 4ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለልማት ጉባኤን በብቃት ለማስተናገድ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ገለፁ። አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ…

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ ቤትና ስቱዲዮ ለመጠገን ርክክብ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ይኖሩበት የነበረውን ቤትና የሥራ ስቱዲዮ ለመጠገን የሥራ ርክክብ ተደረገ፡፡ የጥገና ሥራውን ለማከናወን የሚያስችለው ርክክብ የተደረገው በኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን፣ ቢዋይ ኤምቲ…

1 ሺህ 181 ዜጎች ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ የተመለሱት ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ 4ቱ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸው…