በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3 ሠዓት ጀምሮ በፓርኩ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት የሕዝብ…