የሀገር ውስጥ ዜና ለመዲናዋ ነዋሪዎች 143 ሚሊየን ሜትር ኪዩቢክ ውኃ ቀርቧል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከገፀ-ምድርና ከርሰ-ምድር የውኃ መገኛዎች 143 ነጥብ 81 ሚሊየን ሜትሪክ ኪዩቢክ ውኃ አምርቶ ማሠራጨቱን የአዲስ አበባ ከተማ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከገፀ-ምድር የውኃ መገኛዎች 56 ነጥብ 38 ሚሊየን ኪዩቢክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይጄሪያ ልዑክ በኢትዮጵያ የመስኖ ስንዴ ልማት ዘርፍ የልምድ ልውውጥ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሮችንና ባለሙያዎችን ያካተተው የናይጄሪያ ልዑክ በኢትዮጵያ በመስኖ ስንዴ ልማት ላይ የልምድ ልውውጥ አድርጓል፡፡ ከልምድ ልውውጡ በተጨማሪ ልዑኩ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አቢቹፍ ኛአ እና ቅምቢት ወረዳዎች በበኩታ ገጠም እየለማ ያለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ቀጥለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከድርጊታቸው በማይቆጠቡ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል – አቶ አሻድሊ ሃሰን ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥነትን በሚያባብሱ ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ ክትትል በማድረግ ሕጋዊና አሥተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡ “የማዕድን ሀብታችን ለጋራ ብልጽግናችን” በሚል መሪ ሐሳብ ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ወጥ አስተሳሰብ መያዝ ያስፈልጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት ብሔራዊ ጥቅሞቻችን ላይ ወጥ የሆነ መረዳትና አስተሳሰብ መያዝ እንደሚያስፈልግ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስገነዘበ፡፡ አገልግሎቱ “ሀገራዊ መግባባት እና የኮሙኒኬሽን ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ ለኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ውጤታማ ድጋፍና ክትትል ማድረጋቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሁሉም ዞኖች ተሰማርተው ውጤታማ የድጋፍ እና ክትትል ሥራ ማከናወናቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገለጹ። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጄንሲ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው ዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጄንሲ ጉባዔ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አቡ ዳቢ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በጉባዔው የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን…
ስፓርት ፕሪሚየር ሊጉ ከ23ኛ ሣምንት ጀምሮ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ‘በኢትዮጵያ ዋንጫ’ ጨዋታዎች ምክንያት ከተቋረጠ በኋላ ሲመለስ ከ23ኛ ሣምንት ጀምሮ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ16ኛ እስከ 22ኛ ሣምንት በድሬዳዋ ከተማ -…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ለ8 ሆስፒታሎች 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ ዋጋ ያለው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች ዮሐንስ ደርበው Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግሥት በጀርመን ልማት ባንክ አማካይነት ለስምንት የማስተማሪያ ሆስፒታሎች 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ ዋጋ ያለው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፍ የተደረገው ለጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝይድ ሆስፒታል፣ ድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል፣ አዳማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠነድ አልባ ዜጎችን የመለየትና የጉዞ ሠነዶች በወቅቱ እንዲደርሳቸው የማድረግ ሥራ እንደሚሠራ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የሚኖሩ ሠነድ አልባ ዜጎችን በአግባቡ የመለየትና የጉዞ ሠነዶችን በወቅቱ እንዲደርሳቸው የማድረግ ሥራ እንደሚሠራ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የተመራ ልዑክ በጂቡቲ የሚኖሩና…