የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴንማርክ የልማት ፖሊሲ ምክር ቤት በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በዴንማርክ የልማት ፖሊሲ ምክር ቤት ሊቀመንበር አን ሜት ኪጀር ከተመራ ልዑክ ጋር…
ጤና የደም ግፊት በመለካትና ክትትል በማድረግ የስትሮክ ተጋላጭነትን መቀነስ ዮሐንስ ደርበው Apr 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ሰው የደም ግፊት መጠኑ ከፍተኛ ከሆነ እና በጊዜው ሕክምና ካላደረገ ለከፍተኛ የልብ በሽታና በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ሥራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድሉ እጅግ በጣም ከፍተኛ ይሆናል፡፡ በኢትዮጵያ ከጠቅላላው ሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ10 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ጥገና ሥራ ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በ10 ቢሊየን 356 ሚሊየን 19 ሺህ 307 ብር የወቅታዊና መደበኛ የመንገድ ጥገና ሥራ መከናወኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ ለጥገና ሥራው አገልግሎት ላይ ዋለው ገንዘብም ከተለያዩ የገቢ ምንጮች…
ቢዝነስ ለሞዛምቢክ የቡና ዘርፍ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ስልጠና እየተሰጠ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሞዛምቢክ ለመጡ 12 የቡና ዘርፍ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና ማሰልጠኛ ማዕከል ሁለተኛ ዙር ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡ ሰልጣኞቹ ቀደም ሲል በባሬስታ፣ በቅምሻ እና በቡና መቁላት ዘርፎች የሰለጠኑ ሲሆን÷ በዚህኛው ዙርም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሠራ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ እና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በትኩረት እንደሚሠራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ያሉ 70 ሺህ የሚጠጉ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሥራ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3ኛው ምዕራፍ ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ የሚገኙ 70 ሺህ የሚጠጉ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሥራ በይፋ ተጀምሯል። በሣምንት 12 በረራዎችን በማድረግ በሚቀጥሉት አራት ወራት በሳዑዲ ዓረቢያ ሽሜሲ ማቆያ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጽንፈኛው ኃይል አመራር እና አባል ላይ እርምጃ ተወስዷል- ፖሊስ ዮሐንስ ደርበው Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጽንፈኛው ኃይል አመራርና አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በተወሰደው እርምጃም÷ የፅንፈኛው አመራርና አንድ የቡድኑ አባል መገደላቸው ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም አንደኛው በቁጥጥር ስር ውሏል ነው ያለው ፖሊስ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቡስ ተርሚናልና የዓድዋ ፕላዛዎች ለሕዝብ አገልግሎት ክፍት ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቡስ ተርሚናል እና የዓድዋ ፕላዛዎች ለሕዝብ አገልግሎት ክፍት መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ ተርሚናሉ ተገልጋዮችን ከፀሐይና ዝናብ ከመታደግ ባሻገር የተሳፋሪዎችን ደኅንነት የበለጠ ለማስጠበቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር በመተዛዘንና መረዳዳት እንዲሆን ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በማብላት፣ በማጠጣት፣ በመተዛዘንና መረዳዳት እንዲሆን የሐረሪ ክልል መንግሥት ጥሪ አቀረበ፡፡ የክልሉ መንግሥት ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከተመድ የንግድና ልማት ኮንፍረንስ ያላደጉ ሀገራት ልዩ ፕሮግራም የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የንግድና ልማት ኮንፍረንስ ያላደጉ ሀገራት ልዩ ፕሮግራም የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ከሆኑት ፓውል አኪዊሚን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በዋናነት የተባበሩት መንግስታት…