የሀገር ውስጥ ዜና ወደብ ከደረሰው የአፈር ማዳበሪያ 92 በመቶው ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጓዘ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን ጂቡቲ ወደብ ከደረሰው 11 ሚሊየን 160 ሺህ 474 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ 10 ሚሊየን 270 ሺህ 266 ኩንታል ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙ ተገለጸ፡፡ 500 ሺህ 480 ኩንታል ኤን ፒ ኤስ ቦሮን የጫነች መርከብም…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የዒድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ከጠዋቱ 12 ሠዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሕብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው ሲልም የሚኒስቴሩ የሥነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍላቂት ገረገራ ከተማና መቄት ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደርና መቄት ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ባለፉት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የመጡትን የማኅበራዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን ለመደገፍ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
ቢዝነስ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን ተሠጠ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ 1 ሚሊየን 816 ሺህ 41 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች በኦንላይን መሠጠታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለዘርፉ የተሻለ አፈፃፀም መገኘትም በእድሳት ወቅት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ ለቀሪ ሥራዎች የቤት ሥራ የሰጠ ነው – የአማራ ክልል መንግሥት ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ ለተከናወኑ የልማት ሥራዎች አድናቆት እና እውቅና ለቀሪ ሥራዎች ደግሞ የቤት ሥራ የሰጠ መሆኑን የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በ96 ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከአፍሪካ ኅብረት ንግድና ኢንዱስትሪ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከአፍሪካ ኅብረት ንግድና ኢንዱስትሪ ኮሚሽን ኮሚሽነር አልበርት ሙቻንጋ ጋር አብሮ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ውይይቱም ግብርናን እና ኢንዱስትሪን ተመጋጋቢ አድርጎ በመሥራት ኢንዱስትሪውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ እና ኪጋሊ ከተሞችን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና ኪጋሊ ከተሞችን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል የእህትማማች ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ከንቲባ ዱሴምግዩንቫ ሳሙኤል ናቸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም በመጠቀም የሕብረተሰቡን ኑሮ የሚቀይሩ ተግባራት ማከናወን እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም በመጠቀም የሕብረተሰቡን ኑሮ የሚቀይሩ ተግባራትን ማከናወን ይገባናል አሉ፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ባለፉት ሁለት ዓመታት ተኩል የተከናወኑ የመንግሥት ሥራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ እንዳስታወቀው÷ ከመጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ከሲስተም ማዘመኛ ጋር በተያያዘ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ተገቢ ባልሆነ መንገድ ከ64 ሺህ እስከ 71 ሺህ… ዮሐንስ ደርበው Apr 5, 2024 0 የግለሰቦቹን ምስል እና ሌሎች መረጃዎችን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ፡- https://combanketh.et/customer-round-five