Fana: At a Speed of Life!

ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ስኬት ለማስቀጠል ያለመ ሰልፍ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው። "ለሀገራችን ብልፅግና በኅብረት እንቆማለን!" በሚል መሪ ሐሳብ በለገሀር አደባባይ እየተካሄደ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ÷…

በመዲናዋ 96 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የዝቅተኛ መስመር መልሶ ግንባታ ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ በስድስት ወረዳዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ የሚያስችል 96 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የዝቅተኛ መስመር መልሶ ግንባታ ሥራ መከናወኑ ተገለጸ፡፡ በመልሶ ግንባታና ማሻሻያ ሥራው ቀደም ሲል የነበሩትን ያረጁና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሶስት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አቅም ጉልህ ሚና ባላቸው ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት ተወያይቶ አጽድቋል። በዚህም መሰረት:- 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡት የክብር ዶክትሬት በሜዳይ፣ ኒሻንና ሽልማት ረቂቅ አዋጅ ውስጥ አይካተትም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች ለተለያዩ ግለሰቦች የሚሰጡት የክብር ዶክትሬት በሜዳይ፣ ኒሻንና ሽልማት ረቂቅ አዋጅ የማይካተት መሆኑን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከምክር ቤቱ ለዝርዝር እይታ…

በሲዳማ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን እና የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታወቁ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ ክፍል ዳይሬክተር ኮማንደር ከበደ ኬኔራ እንደገለጹት÷ አደጋው የተከሰተው…

አየር መንገዱ የጂንካ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ሕንጻና ድጋፍ ሰጪ መሰረተ ልማቶች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱን የጂንካ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ሕንጻ እና ድጋፍ ሰጪ መሰረተ ልማቶች አስመረቀ፡፡ የተመረቀው መሠረተ-ልማት በ3 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን÷ ይህም ወደ ከተማዋ የሚጓዙ መንገደኞችን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አንጎላ ሉዋንዳ የሚያደርገውን በረራ ወደ ዕለታዊ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ከሣምንታዊ ወደ ዕለታዊ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ የበረራው ወደ ዕለታዊ ማደግም ለመንገደኞች የተመቸ የጉዞ አማራጭ እንዲኖራቸው ያስችላል ብሏል አየር መንገዱ፡፡ ወደ…

ለኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ ስኬት ስፔን ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የያዘችው ዕቅድ እንዲሳካ ስፔን የምታደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ጉይሌርሞ አንቶኒዮ ሎፔዝ ማክሊላን አረጋገጡ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከአምባሳደሩ እና ከስፓኒሽ…

የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የስምሪት ኃላፊዎች እና የትራንስፖርት ማኅበራት የቦርድ ሰብሳቢዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ መንግሥት ማኅበረሰቡ የትራንስፖርት እጥረት እንዳያጋጥመው ብሎ…