Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ ምክክሮች ሀገራዊ ችግሮችን የመፍታት አቅም አላቸው – የጃፓን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካኝነት የሚካሔዱ ውይይቶች ሀገራዊ ችግሮችን የመፍታት አቅም እንዳላቸው በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ አመላከቱ፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ከአምባሳደር ሺባታ…

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስታወሻነት የተዘጋጀ ቴምብር ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስታወሻነት የተዘጋጀ ቴምብር ተመረቀ፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት 13ኛ ዓመት በዓል "በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።…

የመደመር ሐሳብ የዕይታ ለውጥ እንዲመጣ ያደረገ መንገድ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደመር ሐሳብ በሀገራችን አዲስ የዕይታ ለውጥ እንዲመጣ ያደረገ ሀገር በቀል መንገድ ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ "የለውጡ ትሩፋቶችና መደመር" በሚል መሪ ሐሳብ በሐረር ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ሲሆን÷…

በ45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ አትሌቶች አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ አትሌቶች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደረጎላቸዋል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነትና የኢትዮጵያ…

በፒያሳና አካባቢው እየተከናወነ ባለው ግንባታ ምክንያት መንገዱ ስለተዘጋ አሽከርካሪዎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ ፖሊስ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፒያሳ እና አካባቢው እየተከናወነ ከሚገኘው የመንገድ ኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ በግንባታ ምክንያት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች ሌሎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡ ቀደም ሲል የመንገዱን መዘጋት…

የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር እንደ ተቋም በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በዘርፋችን ርብርብና…

ለበልግ ወቅት የሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ ሙሉ በሙሉ መቅረቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበልግ እርሻ ልማት 469 ሺህ 80 ነጥብ 84 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ ታቅዶ ሙሉ በሙሉ ማቅረብ መቻሉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለ2016/17 የምርት ዘመን 19 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እንደሚገዛና ከዚህ…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት፣ የይቻላል ተምሳሌት!

መጋቢት 24 ቀን በ2003 ዓ.ም የተጀመረው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተሳክቶ ከመገባደጃው ጫፍ ደርሷል። ግድቡ ከዚህ ስኬት ሲደርስ እልፍ አእላፍ ችግሮችንና የሴራ ወጥመዶችን አልፎ ነው። የግድቡ መሠረት የተጀመረበት 13ኛ ዓመቱ “በኅብረት ችለናል!” በሚል መሪ መልእክት የሚከበረዉ…

የተመድ የልማት ትብብር የአፍሪካ ዳይሬክተር የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥታቱ ድርጅት የልማት ትብብር የአፍሪካ ዳይሬክተር ያኩብ አል ሂሎ እና የድርጅቱ ረዳት ጸሐፊና አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር) የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ…

በመስኖ ከለማው የስንዴ ሰብል ከ50 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰብስቧል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖ ከለማው የስንዴ ሰብል 50 ሚሊየን 864 ሺህ 516 ኩንታል ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመስኖ ስንዴ ልማት 3 ሚሊየን ሔክታር በማረስ 120 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ፤…