Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል ዌስት ሀምን 6 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ዌስት ሀምን 6 ለ0 አሸንፏል፡፡ ጎሎችንም÷ ሳሊባ፣ ሳካ (2)፣ ማጋሊሽ፣ ትሮሳርድ እና ራይስ አስቆጥረዋል፡፡ ኳስን ተቆጣጥሮ በመጫወት አርሰናል ብልጫ ወስዷል፡፡ የጨዋታውን ውጤት…

የዓድዋ ድል መታሰቢያው እስካሁን ባለመገንባቱ ያስቆጫል- ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ከሀገርና አኅጉር ተሻግሮ በዓለም የተስተጋባ አኩሪ ድላችን ቢሆንም ይህን በአንድ ቦታ በአግባቡ የሚገልጽ የዓድዋ ድል መታሰቢያ አለመገንባቱ የሚያስቆጭ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ያለ አገልግሎት ለዘመናት በኖረው ስፍራ ዘመን የማይሽረው ሥራ ተሠርቷል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለምንም አገልግሎት ለዘመናት በኖረው ስፍራ ዘመን የማይሽረው ሥራ ሠርተናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ፒያሳ የተገነባውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ…

ጎዴ ኡጋዝ ሚራድ ሌይሊ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ነገ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሚገኘው ጎዴ ኡጋዝ ሚራድ ሌይሊ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ነገ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተመላከተ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድን ጨምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና ሌሎች…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ 9፡00 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ÷ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጎል ሞሰስ አዶ እንዲሁም የወላይታ ድቻን ግብ ቢኒያም ፍቅሬ ከመረብ…

የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የሚኒስትሮች ኮሚሽን የጋራ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛው የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ለሶስት ቀናት በሚቆየው ስብሰባም÷ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…

ዓድዋ የአፍሪካዊያን የትግል አርማና የመንፈስ ጥንካሬ ምንጭ በመሆኑ አስተሳሳሪ ቅርሳችን ነው – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋ በኅብር የጸናች ሀገርን ለመፍጠር መሠረት የጣለና አሁንም የትውልዱ አሻራ ሆኖ የታላቋን ሀገር ትልቅ ስዕል የሚያሳይ የታሪካችን ዋነኛ ምዕራፍ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ ዓድዋ…

“በጋዛ ያለውን ጦርነት ማስቆም የሚቻለው በፖለቲካዊ መንገድ ነው” – ኢራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ ያለውን ጦርነት ማስቆም የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ ፖለቲካዊ መፍትሔ መሆኑን ኢራን ገለጸች፡፡ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚራብዶላሂን በሊባኖስ ባደረጉት የአንድ ቀን ጉብኝት ከሊባኖሱ አቻቸው አብደላ ቡ ሀቢብ ጋር የቀጣናውን ወቅታዊ…

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮትዲቯር አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል፡፡ በማጠቃለያ መርሐ-ግብሩም ናይጄሪያ ከኮትዲቯር ለፍጻሜ የሚያደርጉት ጨዋታ አጓጊ ሆኗል፡፡ ጨዋታው ምሽት 5፡00 ሠዓት ላይ 60 ሺህ ተመላክቾችን…

9ኛውን የከተሞች ፎረም ለማስተናገድ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 9 እስከ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚካሄደውን 9ኛው ሀገር አቀፍ የከተሞች ፎረም ለማስተናገድ ዝግጅት ማድረጉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ፡፡ እንግዶችን ለማስተናገድ ኮሚቴ ተቋቁሞ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን…