የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከቤልጂየም የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቤልጂየም የልማት ትብብር ሚኒስትር ካሮሊን ጄኔዝ ጋር ዛሬ በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸው ላይም ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ ጉብኝት ማድረጋቸውን ያደነቁት አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ የውጪ ምንዛሬ ማስገኘት የሚያስችለውን ሥራ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ የውጪ ምንዛሬ ማስገኘት የሚያስችለውን ሥራ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ በ2013 ዓ.ም የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ በመገንባት ወደ ስራ መገባቱን የኢንስቲትዩት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊፋ ቴክኒካል ልዑክ ድሬዳዋ ገባ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ቴክኒካል ልዑክ ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ድሬዳዋ ከተማ የገባው የድሬዳዋ ስታዲየም የአርቴፊሻል ሳር ንጣፍ እድሳት መጠናቀቅን ተከትሎ ሙያዊ ምልከታ ለማድረግ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በምልከታውም ስታዲየሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና 37ኛው የሕብረቱ ጉባዔ ከ1 ሺህ በሚልቁ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ሽፋን ያገኛል ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ከ1 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጋዜጠኞች የሚዲያ ሽፋን ይሰጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተመላከተ፡፡ 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 9 እና 10 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የአግሪኮላ ሽልማት ተምሳሌታዊ የአመራር ሰጭነት ውጤት ነው – የቻይና ኤምባሲ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ያበረከተላቸው የአግሪኮላ ሽልማት ተምሳሌታዊ የአመራር ሰጭነት ውጤት መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል ኃላፊ ሺን ቺንሚን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች ለአዲስ አበባ ከተማ ተበረከተ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች የሰበሰባቸውን ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች ለአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አስረከበ፡፡ ቅርሶቹንም የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ምስኪያ አብደላ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ ውጪ ለሶማሊያ ሰላም ሲል የሞተ የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ውጪ ለሶማሊያ ሰላም ሲል በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቹን መስዋዕት ያደረገ የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን÷ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአምራች ኢንትርፕራይዞች ለ74 ሺህ 989 ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ74 ሺህ 989 ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱፈታህ የሱፍ እንዳሉት፥ በግማሽ ዓመቱ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን ስለሆነ አሰባሳቢ የጋራ ትርክት ያስፈልገናል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን ስለሆነ ልክ እንደ ዓድዋ አሰባሳቢ የጋራ ትርክት ያስፈልገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግሮች የሚፈቱት በውይይት ብቻ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግሮች የሚፈቱት በውይይት ብቻ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።…