Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የልማት እና የሕገ-መንግሥት…

👉 በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ባደረኳቸው ምክክሮች የልማት፣ የሕገ-መንግሥት እንዲሁም የወሰን ይገባኛል እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ተነስተዋል፤ ይህን ለመመለሥ በተደራጀ አግባብ አቅደን እየሠራን ነው ብለዋል፡፡ 👉 የባሕርዳር ዓባይ ድልድይ፣ የቅዱስ ላሊበላ ገዳማት ጥገና እና ጎርጎራ…

ለአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ታዳሚዎች አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች የተሟላ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ እናትዓለም መለስ እንዳሉት÷ በከተማዋ የሚገኙ ሆቴሎች እንደ ሁልጊዜው ደረጃውን የጠበቀ…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም መሰረት ከጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሥራ ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ነገ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ማብራሪያ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ከ2፡30 ጀምሮ እንደሚካሄድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ እና ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…

አንቶኒ ብሊንከን ለአምስተኛ ጊዜ ወደ መካከለኛው ምስራቅ አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የእስራኤል-ሃማስ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ለአምስተኛ ጊዜ ወደ መካከለኛው ምስራቅ አቅንተዋል። ጉብኝቱ አሜሪካ የየመን ሁቲ አማፂያን የሚያደርሱትን የሚሳኤል ጥቃት ለማስቆም ተጨማሪ እርምጃ መውሰዷን…

ብራይተን ክርስታል ፓላስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብራይተን ክርስታል ፓላስን 4 ለ1 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ በተካሄዱ ጨዋታወች÷ ኒውካስል ከሉተን ታውን 4 አቻ እንዲሁም በርንሌይ ከፉልሀም 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ የዛሬውን ጨዋታ ውጤት…

ቶተንሀም እና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሀም ከኤቨርተን 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሪቻርልሰን በ4ኛው እና በ41ኛው ደቂቃ የቶተንሀምን ሁለት ጎሎች አስቆጥሯል፡፡ እንዲሁም የኤቨርተንን ጎል ሀሪሰን በ30ኛው…

መቻል ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል ሲዳማ ቡናን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ መቻል ማሸነፉን ተከትሎ የሊጉን መሪነት ተረክቧል፡፡ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ምንይሉ ወንድሙ እና አበባየሁ ዮሐንስ (በራሱ ላይ) ሲያስቆ ጥሩ ለሲዳማ ቡና…

የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ጥረቶች ስኬት እያመጡ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ጥረቶች ስኬት እያመጡ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፡፡ ለሦስት ቀናት የሚቆየው የግብርና ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማቱና የክልሎች የ6 ወራት የግብርና ዘርፍ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ…