Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ልማትና አብሮነት ላይ ያተኮረ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ የሰላም ግንባታ፣ ዘላቂ ልማትና አካባቢያዊ አብሮነት ላይ ያተኮረ ጉባዔ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው "ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሶማሊ ላንድ መካከል ቀጣናዊ ትስስርን ለመፍጠር፣ ለሰላም…

ዛሬ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲካሄዱ ማሊ ከኮትዲቯር እንዲሁም ኬፕ ቨርዴ ከደቡብ አፍሪካ ይገናኛሉ፡፡ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ በሚደረገው ፍልሚያ ማሊ ከአስተናጋጇ ኮትዲቯር ምሽት 2፡00 ሠዓት ላይ ጨዋታቸውን…

የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ እጩ መኮንኖችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ24ኛ ዙር በሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን የአንድነት ኮርስ እጩ መኮንኖችን አስመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የድሬዳዋ ከተማ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 455 ሺህ 949 ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንደተመለሱ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤኒሻጉል ጉሙዝ እንዲሁም ክልሉ ከሚዋሰንባቸው የኦሮሚያና አማራ ክልሎች በጸጥታ ችግር ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ ከነበሩ 475 ሺህ 385 ተፈናቀዮች 455 ሺህ 949 ያህሉ ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከግሎባል ግሪን ግሮዝ ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከግሎባል ግሪን ግሮዝ ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ተወካይ ዳንኤል ኦግቦናያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የግብርና ዘርፉን ምርታማነት ለማሣደግና የአርሶ አደሩን የአፈር ጤንነት ችግር ለመፍታት በሚያስችሉ…

በክልሉ በ2016/17 ከ41 ሚሊየን በላይ ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 የመኸር ወቅት 41 ሚሊየን 548 ሺህ 712 ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እያከናወነ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ምርቱን ለማግኘትም 1 ሚሊየን 243 ሺህ 18 ሔክታር መሬት በተለያየ…

መልካ ቁንጥሬን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የዩኔስኮ ጉባዔ እየተጠበቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርኪዮሎጂ ሥፍራ የሆነውን መልካ ቁንጥሬ በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ 46ኛው የተባበሩት መንግሥታት የትምሕርት፣ ሣይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ጉባዔ ውሳኔ እየተጠበቀ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ መልካ ቁንጥሬን በዓለም…

በኦሮሚያ ክልል ከ2 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በበጋ ስንዴ ሰብል ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ዘንድሮ 2 ነጥብ 78 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበጋ ስንዴ ሰብል መሸፈኑን ተችሏል ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ቀደም ሲል ለመሸፈን ከታቀደው መሬት 105…

መመሪያው የአክሲዮን ገዥዎችን መብት ለማስጠበቅ ጉልህ ሚና አለው – የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈቃድ ለመስጠት የተዘጋጀው መመሪያ የአክሲዮን ገዥዎችን መብት ከማስጠበቅ አንፃር ጉልህ ሚና ያለው መሆኑን የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ የሕግ አማካሪ አቶ እስጢፋኖስ መልካሙ÷ ፈቃድ ለመስጠት የተዘጋጀው መመሪያ…

ምርጫ ቦርድ ለ3 የፖለቲካ ፓርቲዎች የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ፡፡ ቦርዱ በኢትዮጵያ የምርጫ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ዓ.ም በተሰጠው ሥልጣን…