ስፓርት ሞሮኮ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ አቻ ተለያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሞሮኮ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ 11 ሰዓት ላይ በተካሄደው የምድብ 6 ጨዋታ ለሞሮኮ አሽራፍ ሀኪሚ እንዲሁም ለዲሞክራቲክ ኮንጎ ካቶምፓ ሙቩምፓ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ3ኛው የደቡብ- ደቡብ ትብብር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዑጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 77 እና የቻይና ሦስተኛው የደቡብ- ደቡብ ትብብር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባዔው በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ዘላቂ ልማት፣ ዓየር ንብረት ለውጥ፣ ድኅነት ቅነሳ እና በዲጂታል ኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይዎት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጡሎ ወረዳ ደበሶ ከተማ ዛሬ ከሰዓት በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአደጋው የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና በሌሎች አምስት ሰዎች ላይም ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ኮሙኒኬሽን…
ስፓርት ኢትዮጵያ ከኮሎምቢያ የዓለም ዋንጫ ውጭ ሆነች ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር ጨዋታውን ከሞሮኮ አቻው ጋር አድርጓል፡፡ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገውን የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ በፀሐይነሽ ጁላ ጎል ሞሮኮን 1 ለ 0 ብታሸንፍም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርብቶ አደሩን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2024 0 አዲ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርትና ምርታማነትን በማሣደግ የአርብቶ አደሩን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ትኩረት መሰጠቱን የአፋር ክልል እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአርብቶ አደሮች ቀን በክልል ደረጃ ለ11ኛ ጊዜ በአይሳኢታ ወረዳ ተከብሯል። በምክትል…
ስፓርት የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የካሜሩን አቻውን 3 ለ 1 አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በምድብ ሦስት የሚገኙት ሴኔጋል እና ካሜሩን ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ብሔራዊ ቡድኖቹ ያደረጉትን የምድብ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ÷ እስማኤል ሳር በ16ኛው፣ ሀቢብ ዲያሎ በ71ኛው እና ሳዲዮ ማኔ በ95ኛው ደቂቃ ከመረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በ6 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ከ 3 ሺህ 316 ሄክታር መሬት የሚያለማውና በ6 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ የመስኖና የቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ…
ስፓርት ኬፕ ቨርዴ ወደ ጥሎ ማለፉ ተቀላቀለች ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ኬፕ ቨርዴ ወደ ጥሎ ማለፉ የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ በዛሬው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ኬፕ ቨርዴ ሞዛምቢክን 3 ለ 0 አሸንፋለች፡፡ ጎሎቹንም÷ ቤቤ፣ ያን ሜንዴስ እና ኬቪን ሌኒ አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በካምፓላ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በዑጋንዳ ካምፓላ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው በዑጋንዳ ካምፓላ በተካሄደው የገለልተኛ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጃንሜዳ የከተራ በዓል በድምቀት ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጃንሜዳ የከተራ በዓል የሐይማኖት መሪዎች፣ ምዕመናን እና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ ከተለያዩ ደብሮች የተነሱ ታቦታትም ወደ ተዘጋጀላቸው ማረፊያ ጃንሜዳ ደርሰዋል። በከተራው አከባበር ላይ የኢትዮጵያ…