Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 14 የአልሸባብ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅግጅጋን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 14 የአልሸባብ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡ አልሸባብ የሽብር ጥቃቶችን እንዲፈጽሙ ስምሪት…

የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ዘመን 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ ዋና አፈ-ጉባዔ አሲያ ከማል ጉባዔውን በንግግር ከፍተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባም የበጀት ዓመቱን…

ወ/ሮ ሜላተወርቅ ምርጫ ቦርድ ገለልተኝነቱን ጠብቆ ተልዕኮውን እንዲፈጽም ይሠራል አሉ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነጻነቱንና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ተልዕኮውን እንዲፈጽም በቁርጠኝነት ለመሥራት መዘጋጀታቸውን የቦርዱ ሰብሳቢ ሆነው የተሾሙት ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብስባ…

ከምትሰራበት መኖሪያ ቤት ህጻን ልጅ ይዛ በመጥፋት የተከሰሰችው ግለሰብ በሰባት ክሶች እንድትከላከል ተበየነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ሰራተኛነት ከምትሰራበት መኖሪያ ቤት የሁለት አመት ህጻን ልጅ ይዛ በመጥፋት (በመጥለፍ) በሱሉልታ ከተማ በቁጥጥር ስር የዋለችው ተከሳሽ ግለሰብ በሰባት ክሶች እንድትከላከል ብይን ተሰጠ። የቀረበባትን ማስረጃ መርምሮ ተከሳሿ በቀረቡባት…

በእስያ፣ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር የፊታችን እሁድ ምክክር ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ታኅሣስ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ምክክር እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ምክክሩ የሚካሄደው በበይነ-መረብ ሲሆን÷ በኢትዮጵያ…

ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ጉባዔ ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ፡፡ በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ የወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉን የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ…

የሩሲያ ባለሃብቶች በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ እንዲሳተፉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በአምራች ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሳተፉ ተጠየቀ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በሩሲያ የማዕድን ሃብት ኤጀንሲ ኃላፊ ኢቭጌኒ ፔትሮቭ ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም ለሩሲያ…

በሐመር ወረዳ የስኳር ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ስኳር ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሐመር ወረዳ ካራ ቆርጮ ቀበሌ የስኳር ፋብሪካ ለመገንባት የሚያስችለውን የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡ የመሰረት ድንጋዩን ያስቀመጡት የክልሉ ርዕሰ…

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የግብርናና ሌሎች ሥራዎችን የሚያሳይ የፎቶ ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የሚያመርታቸው የግብርና ልማት ውጤቶች፣ ወታደራዊ መለዮ ልብስ፣ የማዕረግ ምልክቶች ማምረቻና ሌሎች ተግባራትን የሚያሳይ የፎቶ ዐውደ-ርዕይ ተከፍቷል፡፡ ዐውደ-ርዕዩን የከፈቱት÷ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ…

በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ዛሬ በበይነ መረብ ፍሬያማ ውይይት ማካሄዱ ተገለጸ፡፡ በውይይቱ ላይም÷ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ውስጥ…