Fana: At a Speed of Life!

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ሐዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተሠጠ ባለው አራተኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች የዐቅም ግንባታ ስልጠና ላይ ማጠቃለያ ለመስጠት ሐዋሳ ገብተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አወል ሐዋሳ ሲደርሱ የሲዳማ…

ከፀረ-አበረታች ቅመሞች ጋር በተያያዘ 8 አትሌቶች ቅጣት ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀረ-አበረታች ቅመሞችን ሕግ ተላልፈዋል በተባሉ ስምንት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪ አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ እና ፀሐይ ገመቹ ከአበረታች ቅመሞች ጋር…

ኢትዮጵያ በ “ብሪክስ” ሀገራት ስብሰባ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ደርባን እየተካሄደ በሚገኘው የ ”ብሪክስ” ሀገራት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምኅረቱ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር ለመሆን የቀደመ የዲፕሎማሲ…

የቴክኒክና ሙያ ዘርፍን ውጤታማ ለማድረግ የመገናኛ ብዙኃን የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኒክና ሙያ ዘርፍን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የመገናኛ ብዙኃን ዘርፉን በማስተዋወቅና ማኅበረሰቡን ስለ ዘርፉ በማስገንዘብ የበኩላቸውን እንዲወጡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። ሚኒስቴሩ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ላይ ያተኮረ "ክኅሎት…

ኢትዮጵያ የተመድን የዓየር ንብረት ለውጥና የምግብ ዋስትና አጀንዳዎች የሚያረጋግጡ ተግባራትን እያከናወነች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓየር ንብረት ለውጥ እና የምግብ ዋስትና አጀንዳዎችን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነች መሆኗን በኮፕ 28 ጉባዔ አሳይታለች ሲሉ የኢንተርናሽናል ላይቭስቶክ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር የኢትዮጵያ ተወካይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን ከኩባው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን ከኩባው ፕሬዚዳንት ሚግዌል ዲያዝ-ካናል ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የዓለም የአየር ጠባይ ለውጥ ኃላፊነትን፣ የሁለትዮሽ ትብብርን እና የብሔራዊ ልማት ጉዳዮችን የተመለከተ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በተገኙበት የነጭ ሪቫን ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በሀገር አቀፍ ደረጃ በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት የነጭ ሪቫን ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ''መቼም፣ የትም፣ በምንም ሁኔታ ስለ ፆታዊ ጥቃት ዝም አንልም'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ መሆኑን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ዴ ክሮ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኮፕ28 ጉባኤ አስቀድሞ መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። በውይይታቸውም በወቅታዊ…

35ኛው የጉሚ ባላል መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)-35ኛው የጉሚ ባላል መድረክ “ብዝሃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው። 18ኛው የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን ምክንያት በመድረግ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የጫፌ ኦሮሚያ ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ ኤሊያስ ሁማታ፣…

የአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ ሕዳር 21 በድምቀት የሚከበረው የአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ…