ቢዝነስ የልማት ድርጅቶች በሩብ አመቱ ከ249 ቢሊየን ብር ብላይ ገቢ ማግኘታቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የሚያስተዳድራቸው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በበጀት አመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ249 ቢሊየን ብር ብላይ ገቢ ማግኘታቸው ተገለጸ። ድርጅቶቹ በዓለም አቀፍ የትርፋማ ቢዝነስ ሞዴል እንዲመሩ የለውጥ ሥራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሚሽኑ የቀድሞ ሠራተኞች ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሙስና ክስ ጋር ተያይዞ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የቀድሞ ሠራተኞች ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ። ተከሳሾቹ ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ ውድቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና 155 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለሳቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ከምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ከኢቱ ጎሳ ማኅበረሰብ ጋር በፀጥታ ጉዳይ ላይ ባደረገው ውይይት 155 የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባላት ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለሳቸው ተገልጿል፡፡ በኅብረተሰቡ ውስጥ መሽገው በህቡዕ በመንቀሳቀስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ የወርቅ ግብይትና የውጭ ምንዛሬ ላይ በትኩረት እንዲሠራ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የወርቅ ግብይትን እና የውጭ ምንዛሬን ከመከላከልና መቆጣጠር አኳያ በትኩረት እንዲሠራ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን በዘላቂነት ለማስተካከል በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረትን በዘላቂነት ለማስተካከል በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስገነዘበ። የባንኩ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርትን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የተረጋጋ የፋይናንስ ሥርዓት ለማስፈን እየሠራሁ ነው – ብሔራዊ ባንክ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅዱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል፡፡ የባንኩ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የሦስት ዓመት (ከ2016 እስከ 2018) ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ተዘጋጅቶ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሃራ-ወልዲያ የባቡር መስመር ዝርጋታ 93 በመቶ መድረሱ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሃራ-ወልዲያ የምድር ባቡር መስመር ዝርጋታ 93 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድና የ1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጎላ ከኢትዮጵያ ጋር በግብርናው ዘርፍ በትብብር መሥራት እንደምትፈልግ ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መሥራት እንደሚፈልጉ የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ማኑዌል ጎንካልቬስ ሎሬንኮ ገለጹ፡፡ በአንጎላ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍርቱና ዲበኩ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ማኑዌል ጎንካልቬስ ሎሬንኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን የመጋራት ጥያቄ የምስራቅ አፍሪካን ቀጠናዊ ትስስር ያጠናክራል – ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን የመጋራት ጥያቄ የምስራቅ አፍሪካን ቀጠናዊ ትስስር የሚያጠናክር መሆኑን በአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ተንታኝ የሆኑት ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር) ተናገሩ። ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ጂግጂጋ ገባ ዮሐንስ ደርበው Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ጂግጂጋ ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ወደ ጂግጂጋ ያቀናው የ18ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ቅድመ ዝግጅት ለመመልከት መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት…