የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ እየወሠደ ባለው የተጠናከረ እርምጃ ሠላም ማረጋገጥ መቻሉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊቱ እየወሠደ ባለው የተጠናከረ እርምጃ በተለያዩ ዞኖች ሠላም ማረጋገጥ መቻሉ ተገለጸ፡፡ በተለያዩ ዞኖች በኅቡዕ ተደራጅተው በመንግሥታዊና ሕዝባዊ ተቋማት ላይ ውድመትና ዝርፊያ በነዋሪው ላይ ግድያና እገታ ሲፈፅሙ በነበሩ አክራሪ ኃይሎች ላይ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 1ኛ ዙር የውድድር መርሐ- ግብር ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2016 የውድድር ዓመት አንደኛ ዙር የውድድር መርሐ- ግብር ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በዚሁ መሠረት ሕዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጅማ አባጅፋር እና ወልዲያ ከተማ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምሕርት ተቋማትን መልሶ በመገንባት ሂደት ሕብረተሰቡ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በመተከል ዞን ባለፉት ዓመታት በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን የትምሕርት ተቋማት መልሶ በመገንባት የትሕምርት ተደራሽነትን ለማስፋት ሕብረተሰቡ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ጌታሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ትርክትን ዕውን በማድረጉ ረገድ የም/ቤት አባላት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ የጋራ ትርክትን ዕውን በማድረጉ ረገድ የምክር ቤት አባላት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ገለጹ፡፡ ለምክር ቤት አባላት በአፍሪካ አመራር ልኅቀት ማዕከል እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ የኢ- ቲኬቲንግ መተግበሪያ ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፐብሊክ ሰርቪስና ትራንስፖርት አገልግሎት የኢ- ቲኬቲንግ መተግበሪያን ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት በቴክኖሎጂ ለማዘመን ትኩረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን የፐብሊክ ሰርቪስና ትራንስፖርት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቹንቾን ከተማ ከንቲባ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በወጣቶችና ተማሪዎች ላይ በጋራ እንደሚሠሩ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ የኮሪያዋ ቹንቾን ከተማ ከንቲባ ዮክ ቶንግ ሃን የኢትዮጵያን እና ደቡብ ኮሪያን ግንኙነት በሚያጠናክር መልኩ ከአዲስ አቨበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በወጣቶችና ተማሪዎች ላይ በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ። የአዲስ አበባና የደቡብ የኮሪያ ቹንቾን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሰመሪታ በኢትዮጵያ ከቻይና ኤምባሲ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በኢትዮጵያ ከቻይና ኤምባሲ የኢኮኖሚና ንግድ አማካሪ ሚኒስትር ያንግ ይሀንግ ጋር ውይይ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱ ሀገራት ቀጣይ የኢኮኖሚ ልማት ትብብር እና የልማት ድጋፍን በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቹንቾን ከተማ ከንቲባ ዶጊ ሀን በአዲስ አበባ የእንጀራ መጋገሪያ ማዕከልን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ የቹንቾን ከተማ ከንቲባ የተመራ ልዑክ በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የእንጀራ መጋገሪያ ማዕከል ጎብኝቷል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ90 ቀናት ከተገነቡ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው ማዕከሉ÷ ሚያዝያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የወርቅ ሀብትን በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እንዲሠሩ አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን የወርቅ ሀብት በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እንዲሰሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት የሦስት ወራት ዕቅድ ክንውን አፈፃፀምና የቀጣይ ዕቅድ ዙሪያ በዲማ…
የሀገር ውስጥ ዜና 100 ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችን በመደገፍ ከ56 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉ ሦስት ዓመታት በኢ-ኮሜርስ ዘርፍ የተሠማሩ 100 ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችን በመደገፍ ከ56 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢ-ኮሜርስን መሰረት ባደረገ ንግድ የተሠማሩ የቴክኖሎጂ…