Fana: At a Speed of Life!

ከ6ኛ እስከ 15ኛ ሣምንት በሚካሄዱ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ- ግብሮች ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ6ኛ እስከ 15ኛ ሣምንት ባለው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ- ግብር ላይ የቀናት ማሻሻያ መደረጉን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር አስታወቀ። በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚደረገው የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ…

የሜጢ ንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክትን እስከ ሕዳር ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ98 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘውን የሜጢ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት እስከ ሕዳር ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉን…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከቻይና ኤምባሲ ጋር ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ በተፈረመበት ወቅት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣን ዢዋን…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የግብርና ሥራዎች ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016 ዓ.ም የግብርና ተግባራት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በዲላ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ÷ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽሕፈት…

500 ሺህ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃና አካባቢ ንጽህና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በኢትዮጵያ 500 ሺህ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃና አካባቢ ንጽህና ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ በኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚተገበረው ፕሮጀክቱ÷ 500 ሺህ ኢትዮጵያውያንን…

የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሙሉ ዐቅሙ ሥራ መጀመር የሚያስችል ቁመና ላይ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሙሉ ዐቅሙ ሥራ ለመጀመር በሚያስችል ቁመና ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ቀጣናው የሎጂስቲክስ፣ የንግድ እና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ እንዲሁም ተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለማስተናገድ የሚችልበት ቁመና ላይ እንደሚገኝ…

ኢትዮጵያ ወደ ሕዋ ያመጠቀቻቸው ሳተላይቶች ተልዕኳቸውን በስኬት ማጠናቀቃቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ሕዋ ያመጠቀቻቸው ሳተላይቶች ተልዕኳቸውን በስኬት ማጠናቃቸውን የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ገለጸ። ኢትዮጵያ ETRSS-02 የሚል ስያሜ የተሰጣትን ሶስተኛዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት በሁለት ዓመታት ውስጥ ለማምጠቅ…

አቶ አወል አርባ በአዋሽ ፈንታሌ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በአካባቢው እየለማ የሚገኘውን የፓፓዬ ምርት እና ሌሎች ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ አቶ አወል…

ትርክትን በማስተካከል ሂደት የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ዐሻራቸውን ሊያኖሩ ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ የሕዝብ ተወካዮች እና አመራሮች ትርክትን በማስተካከል ሂደት ውስጥ ዐሻራቸውን ሊያስቀምጡ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ባለፉት ዘመናት ኢትዮጵያውያን በፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ትልቅ የትስስር ታሪክ ማስቀመጣቸውን…

የምክር ቤት አባላት የቴክኖሎጂ ዕውቀታቸውን ማጎልበት አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክር ቤት አባላት መጪው ዘመን የሚጠይቀውን የቴክኖሎጂ ዕውቀት ማጎልበት እንደሚጠበቅባቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ በዶ አስገነዘቡ፡፡ በአፍሪካ አመራር ልኅቀት አካዳሚ ለምክር ቤት አባላት እየተሰጠ ያለው ስልጠና ዛሬ…