Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና ትብብር ሚኒስትር ፍራንሲስኮ አንድሬ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጥቅምና ወሳኝ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው…

ለሶማሌ ክልል የውሃ ቦቴዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለሶማሌ ክልል ሦስት የውሃ ቦቴዎችን በድጋፍ አበርክቷል። ድጋፉን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጅግጅጋ ከተማ ተገኝተው ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አስረክበዋል፡፡ አቶ ሙስጠፌ…

በአማራ ክልል በያዝነው ዓመት 250 ሺህ ሔክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እንደሚለማ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት 250 ሺህ ሔክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እንደሚለማ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የ2016 ክልላዊ የበጋ መስኖ ስንዴ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ -ግብር በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ደዋ ጨፋ ወረዳ ተካሂዷል፡፡…

በእንጦጦ ፓርክ ዙሪያ የውንብድና ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ እንጦጦ ፓርክ ዙሪያ የቅሚያ እና የውንብድና ወንጀል ሲፈፅሙ በነበሩ ሁለት ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የሽሮሜዳ አካባቢ ጣቢያ ፖሊስ ገለፀ፡፡ የጣቢያው የወንጀል ምርመራ ማስተባበሪያ ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ፍቅሩ…

የመዲናዋ ነዋሪዎች ለሰላም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ዘርፍ ሰላምን የሚፈልግ በመሆኑ የመዲናዋ ነዋሪዎች ለሰላም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱሥትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር ዓባይ ጥሪ…

በዓሉ የፌዴራል ሥርዓቱ ለዘላቂ ሰላም ያለውን ሚና በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ኅብረ- ብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓቱ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ያለውን ሚና በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ- ጉባዔ ዛህራ ሁመድ ገለፁ። በዓሉን ሕገ- መንግሥቱንና…

በመተከል ዞን ጉዳት የደረሰባቸውን መሰረተ- ልማቶች ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን መሰረተ-ልማቶች ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ ገለጹ፡፡ በመተከል ዞን በከፍተኛ አመራሮች ስምሪት…

ከመንደር አስተሳሰብ ወጥተን ሀገራችንን ወደ ከፍታው ማማ ማውጣት ይገባል – ወ/ሮ ለሚ በዶ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመንደርና ክልልነት አስተሳሰብ ወጥተን በጋራ በመቆም ሀገራችንን ከጊዜያዊ ችግር በማላቀቅ ወደ ከፍታው ማማ ማውጣት ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ለሚ በዶ ገለጹ፡፡ የምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ውጤቶችን…

አቶ መላኩ አለበል ከጀርመን አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱሥትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱ ሀገራትን ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከኢንዱሥትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…

የጤና ሚኒስቴር የጋራ ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የጋራ ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው ላይ የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ ባለፈው የጋራ ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ…