Fana: At a Speed of Life!

የጨጓራ ሕመም እንዳይባባስ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበርካቶች የጤና ዕክል የሆነው የጨጓራ ሕመም ጥንቃቄ በጎደለው አመጋገብ፣ መጠጥ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች እንደሚባባስ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ሕመሙ እንዳይባባስም ለጨጓራ ቱቦ አለመዘጋት ችግር በአመጋገብ እና መጠጥ ላይ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ…

ኢትዮጵያ እና አየርላንድ የ8 ነጥብ 4 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር እና የአየርላንድ መንግሥት የ8 ሚሊየን 400 ሺህ ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ እና የአየርላንድ የዓለም አቀፍ ልማትና ዳያስፖራ ሚኒስትር…

አቶ አወል አርባ በሀንሩካ ወረዳ እየለማ የሚገኘውን የሙዝ እና የፓፓያ ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በሀንሩካ ወረዳ በ220 ሄክታር ላይ እየለማ የሚገኘውን የሙዝ እና የፓፓያ ማሳ ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ያለንን መሬት ከአዋሽ ወንዝ ጋር…

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አሸናፊዎች ታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የማሟያ ምርጫ አሸናፊዎች ታውቀዋል፡፡ በዚሁ መሠረት÷ ከትግራይ ክልል እግርኳስ ፌደሬሽን የተወከሉት ኮሎኔል አወል አብዱራሂም በ92 ድምፅ መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን…

ቬንዝዌላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀገሪቱ በረራ እንዲጀምር ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቬንዝዌላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀገሪቱ በረራ እንዲጀምር ጥሪ አቅርባለች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቬንዝዌላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫን ጊል ፒንቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ…

በአሜሪካ በተካሄደ ኢንተርናሽናል ማርሻል አርት ውድድር ኢትዮጵያ 3ኛ ደረጃን ያዘች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦርላንድ ፍሎሪዳ ከተማ በተካሄደው ኢንተርናሽናል ማርሻል አርት ፌስቲቫል እና ውድድር ኢትዮጵያ በኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ሦስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች፡፡ ሦስት ወርቅ እና አንድ የነሐስ ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ ነው ኢትዮጵያ…

የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አማካሪ ቦርድ የሦስትዮሽ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሠሪ፣ ሠራተኛ እና መንግሥት አማካሪ ቦርድ የሦስትዮሽ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ ÷ የሥራና ክኅሎት ሚንስቴር፣ ጤና ሚንስቴር፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሁለቱ አሠሪዎች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን አማካሪ ቦርድ አባላት ተሳትፈዋል፡፡…

ትምህርት ሚኒስቴር ብቁ መምኅራንን ለማፍራት እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ምዘና ሥርዓቱን ለማሻሻል እና ብቁ መምኅራንን ለማፍራት እየሠራ መሆኑን ትምሕርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጅግጅጋ ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 36ኛው የመምኅራን ማኅበር ጉባዔ ተጠናቅቋል። የትምሕርት ሚንስትሩ ብርሃኑ ነጋ…

የቀድሞው የስፔን እግር ኳስ ማህበር ፕሬዚዳንት የሶስት አመት ዕግድ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በቀድሞው የስፔን እግር ኳስ ማህበር ፕሬዚዳንት ሉዊስ ሩቢያሌስ ላይ ዕገዳ አስተላለፈ። ፊፋ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ከማንኛውም ስፖርታዊ ጉዳዮች ለሶስት አመታት እንዲታገዱ ነው ውሳኔ ያሳለፈው።…

የኢትዮጵያንና የግሪክን ግንኙነት በይበልጥ ለማሣደግ በሚቻልበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የግሪክን የቆየ ታሪካዊ ግኝኙነት በይበልጥ ማሣደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከግሪክ አምባሳደር አና ፋሩ ጋር  በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…