Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾችን ገድል ለትውልድ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ሐውልት፣ ሙዚየምእንዲሁም አዳራሽ የእድሳት ሥራ ተጠናቅቆ ዛሬ ተመርቋል። በዚሁ ወቅትም የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች አኩሪ ገድል ክብሩ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ የዘማቾች ሐውልት ታሪኩን በሚመጥን መልኩ እድሳት…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በትብብር በሚሠሩበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በትብብር በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ በመምከር መግባባት ላይ ደረሱ፡፡ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከፍተኛ አመራሮች ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን ጎብኝተዋል፡፡ ከጉብኝቱ በኋላም ከፋና ሚዲያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሃኖይ እየተገነባ ያለውን የስማርት ሲቲ ፕሮጀክት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። ይህም ለኢትዮጵያ የከተማ ልማት ሥራ የሚሆን ተሞክሮ የመቅሰም ተግባር አካል መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት…

የባህልና ስፖርት ሴክተር የወል ትርክትን ለመገንባት የጎላ ሚና እንዳለው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሴክተር ማኅበረሰብንና የወል ትርክትን ለመገንባት የጎላ ሚና አለው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ ገለፁ፡፡ "ትጋት ለስኬት መሰረት ነው" በሚል መሪ ሐሳብ የባህልና ስፖርት…

“በአማራ ክልል የሚገኝ ታጣቂ ቡድን ለምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳውን አስገብቷል”- መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚገኝ ታጣቂ ቡድን ባሳለፍነው ሣምንት አጀንዳውን ለምክክር ኮሚሽኑ አስገብቷል ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ “አጀንዳውን ለኮሚሽኑ ያስገባው ቡድን ማን ነው?” ተብሎ ከፋና ሚዲያ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺህ 216 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መጪውን የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 183 ወንዶች እና 33 ሴቶች ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡ ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በክልሉ ባሉ ማረሚያ ቤቶች በሕግ ፍርድ አግኝተው ሲታረሙና…

ባዕድ ነገር የተቀላቀለባቸው ምግቦች ለገበያ እንዳይቀርቡ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓልን ተገን አድርገው ባዕድ ነገር የተቀላቀለባቸው ምግቦች ወደ ማሕበረሰቡ እንዳይደርሱ እየሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን ገለጸ፡፡ በቅቤ፣ ማር፣ በርበሬ እና እንጀራ ላይ ባዕድ ነገሮች ቀላቅለው…

የተባበሩት መንግሥታት በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ ሥራን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉ ግጭትን የመከላከልና የሰላም ግንባታ ሥራዎችን እንደሚደግፍ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊነት ጉዳዮች ማስተባበሪያ አስታውቋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊነት…

ቄራዎች ድርጅት ለትንሣዔ በዓል የእንስሣት ዕርድ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በዋናው ቄራ እና አቃቂ ቅርንጫፍ ቄራ 6 ሺህ 500 እንስሣት ለዕርድ ይገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታወቀ። ለዕርድ እንደሚቀርቡ ከሚጠበቁት እንስሣት መካከልም 4 ሺህ በሬዎች እንዲሁም 2 ሺህ 500 ያህሉ በግ እና…

በኦሮሚያ ክልል የትንሳዔ በዓል ግብዓቶች በበቂ መጠን ለገበያ እየቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለትንሳዔ በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በስፋትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እየቀረቡ መሆኑን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ ለፋና ዲ ጂታል እንዳሉት÷ በበዓሉ የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች እጥረት…