Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከአዲሱ የአፍሪካ ሕብረት አመራር ጋር በቅርበት እንደምትሠራ አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጋራ ተጠቃሚነት ለማሳደግ አዲስ ከተመረጡት የአፍሪካ ሕብረት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በቅርበት ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት 24ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ዛሬ በአዲስ አበባ…

የመንፈሳዊ ሀብት መገኛ – ሰሙነ ሕማማት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሣምንት ሰሙነ ሕማማት (የሕማማት ሣምንት) ይባላል፡፡ ዛሬ የሰሙነ ሕማማት ሣምንት ሁለተኛው ቀን ነው፡፡ ይህ ሣምንትም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን…

የ5ኛው ስፖርት ለልማትና ለሠላም ቀን ማጠቃለያ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ5ኛው ሀገር አቀፍ ስፖርት ለልማት እና ለሠላም ቀን በኦሮሚያ ክልል ደምቢዶሎ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ይህ መርሐ-ግብር፤ የፓናል ውይይትን ጨምሮ…

ኢትዮጵያ እና ቤላሩስ በባህል፣ ኪነ-ጥበብ እና ስፖርት ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ያለመ ምክክር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ከቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሪዚሄንኮቭ ጋር በሁለትዮሽ የሥራ ማዕቀፍ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የሁለትዮሽ የሥራ ማዕቀፉ፤ በባህል፣ በስፖርትና በኪነጥበብ ዘርፍ ሀገራቱ በትብብር እንዲሠሩ የሚያስችል…

ብርቱካን ተመስገንን ጨምሮ በሽብር ወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ የ12 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብርቱካን ተመስገንን ጨምሮ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 17 ግለሰቦች ላይ ፍርድ ቤት ለፖሊሲ ተጨማሪ 12 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። ብርቱካን ተመስገንን አስመልክቶ በመገናኛ ብዙኃን ከተላለፈው ሐሰተኛ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ፤ ብርቱካን…

አቶ ደስታ ሌዳሞ የሐዋሳ ከተማ ተወዳዳሪነት ተጠናክሮ መቀጠሉን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ የኢንቨስትመንት እንቅስቀሴ ውስጥ የምትገኘው ሐዋሳ ከተማ ተወዳዳሪነት ተጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በሐዋሳ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።…

ባሕር ኃይል የተጀመሩ ውጤታማ ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ክፍሉን በሚፈለገው ልክ ለማጠናከር እና ለሠራዊቱ ተጨማሪ ዐቅም ለመሆን እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ተቋሙ አሁን ላይ የሰለጠነ የሰው ኃይል ልማት ሥራ፣ ዐቅም ግንባታ እና መሠረተ-ልማት…

114 ተጨማሪ ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ ኔትወርክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በባሌ ዞን፣ አርሲ ዞን፣ ምስራቅ ባሌ ዞን፣ ምዕራብ አርሲ ዞን እና ምስራቅ ሸዋ ዞን በሚገኙ 114 ተጨማሪ ከተሞች የላቀ ፍጥነት ያለው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ተጠቃሚ አደረገ፡፡ ተቋሙ ሲያከናውን…

ኢትዮጵያ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የብየዳ ጉባዔን ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ቀናት ሦስተኛው የአፍሪካ ብየዳ ጉባዔና ዓለም አቀፍ ኮንፈረስ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢኒስቲትዩት የዓለም አቀፍ ቴክኖሎጂ ማምረትና ብየዳ ልኅቀት ማዕከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ…

የግብርና መሠረታዊ ምርት 45 በመቶ ከእንስሳት ሀብት ዘርፍ እየመነጨ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ሀገራት ውስጥ እንደምትገኝ እና ዘርፉም ከአጠቃላይ ግብርና መስክ 45 በመቶ እያበረከተ መሆኑን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ቁጥር መጨመር፣ የከተሞች መስፋፋት፣ የወተትና ወተት…