Fana: At a Speed of Life!

በዓሉን ስናከብር የታረዙትን እያለበስን፤ የተራቡትን እያበላን፤ የተጠሙትን እያጠጣን ሊሆን ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓሉን ስናከብር የታረዙትን እያለበስን፤ የተራቡትን እያበላን፤ የተጠሙትን እያጠጣን ሊሆን ይገባል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…

የኢትዮጵያ ትንሣኤ በኢትዮጵያ ማንሠራራት ተጀምሯል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ትንሣኤ በኢትዮጵያ ማንሠራራት ተጀምሯል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለትንሳኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም፤…

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለትንሣኤ በዓል ያስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት

‹‹ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!! የትንሳኤ በዓል እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የሰው ልጆችን ከሃጢያት ለማንጻት ራሱን አሳልፎ በመሰጠት ወደር የማይገኝለት ፍቅሩን በመስቀል ላይ ገልፆ በሞቱ ለሰዉ ልጆች ሁሉ…

በእርድ ወቅትና ከእርድ በኋላ ለቆዳና ሌጦ ጥራት ሲባል ሊወሰዱ የሚባቸው ጥንቃቄዎች…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቆዳና ሌጦ ምርት ለሀገር ኢኮኖሚ የሚያበረክተውን ከፍተኛ ጥቅም በመገንዘብ ባለድርሻ አካላት በእርድ ወቅት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡ በእርድና ከእርድ በኋላም ቀጥለው የተዘረዘሩትን ጥንቃቄዎች መተግበር እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር…

የትንሣኤ በዓልን ስናከብር በኅብረት በመቆምና በመደጋገፍ ሊሆን ይገባል- ርዕሳነ መሥተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መሥተዳድሮች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት፤ በዓሉ የደስታ፣ የፍቅርና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለትንሳዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ…

ከአነስተኛ ወደ ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች መስፈንጠር እንደሚቻል ከቬይትናም ተሞክሮ መቅሰም ተችሏል – ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአንስተኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች መስፈንጠር እንደሚቻል ከቬይትናም ተሞክሮ መቅሰም መቻሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ። ቬይትናም በጥቂት ዓመታት ውስጥ በማኑፋክቸሪንግ…

ኢትዮጵያ እና ቬይትናም አረንጓዴ ኢኮኖሚ የመገንባት ራዕይ ይዘው እየሠሩ ነው- ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቬይትናም አረንጓዴ ኢኮኖሚ የመገንባት ራዕይ ይዘው እየሠሩ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቬይትናም ቆይታን አስመልክቶ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ማብራሪያ…

አንድነትን ሊሸረሽሩ የሚችሉ የግጭት መንዔዎችን መፍታት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር የበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ፤ ተቋማዊ የሪፎርምና የማስፈፀም አቅምን ከማሳደግ፣ ዘላቂ ሰላም ከመገንባት፣ ገዥ ትርክትን ከማስረፅ፣ ግጭትን አስቀድሞ…

የቀድሞው ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ዳግም ለአገልግሎት በቃ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአገልግሎት ውጪ የነበረውን የኢትዮጵያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ዳግም ጥቅም ላይ ማዋል መቻሉ ተገለፀ። አውሮፕላኑን ከተጣለበት ጥሻ አንስቶ በማደስ ከ37 ዓመታት በኋላ የበረራ አገልግሎት እንዲሠጥ ማድረግ…