Fana: At a Speed of Life!

በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች 20 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የዓይነት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 20 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ምግብ ነክ እና ሌሎች ቁሶች ድጋፍ ተደረገ፡፡ በከተማዋ በተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ያደረገው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ የልማት ክርስቲያናዊ ተራድዖ…

በሸገር ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር ገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገፈርሳ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በዘጠኝ ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ…

በኦሮሚያ ክልል በያዝነው የመኸር ወቅት 8 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር በዘር ለመሸፈን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የመኸር ወቅት 8 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር በተለያየ የሰብል ዘር ለመሸፈን እየተሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የወደፊቷ ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ…

እየተገነቡ የሚገኙ መንገዶች በጥራትና በተያዘላቸው ጊዜ መጠናቀቅ አለባቸው – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እየተገነቡ ያሉ መንገዶች ጥራታቸውን ጠብቀው በተያዘላቸው ጊዜ መጠናቀቅ እንደሚገባቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የአስፓልት መንገዶችን በተለይም የከተማውን…

አዘርባጃን በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ አገልግሎቶች ላይ ኢትዮጵያን እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ አገልግሎቶች ዲጂታይዜሽን ላይ ልምዷን ለማካፈልና ኢትዮጵያን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስና ሶሻል ኢኖቬሽን ኤጀንሲ ሹም…

ቢኒያም በላይ እና ዮሴፍ ታረቀኝ የውድድር አመቱ ኮከቦች በመሆን ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተጫዋች ቢኒያም በላይ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተመረጠ። ‘የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፎትቦለርስ አሶሴሽን’ እንዳስታወቀው ተጫዋቹ፥ በየክለብ አምበሎች በተደረገ ምርጫ ቀዳሚ በመሆን የውድድር…

ከ454 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አማካኝነት ከ454 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 11 ግለሰቦችና 4 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል…

በትግራይ ክልል አስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል አስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የምግብ ድጋፍ እያቀረበ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የቅድመ ዝግጅትና አስቸኳይ ግብረ-መልስ ዳይሬክተር…

ከለውጡ ወዲህ በሶማሌ ክልል ስኬታማ ሥራዎች መከናወናቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ በሶማሌ ክልል የተገኘውን ሰላም ተከትሎ በመሰረተ ልማት፣ በኢንቨስትመንት እና በተለያዩ ዘርፎች ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸው ተገለጸ፡፡ በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን የተመራ የክልሉ እና የፌደራል መንግሥት…

ቅዱስ ጊዮርጊስና ባሕር ዳር ከተማ ነገ ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ቅዱስ ጊዮርጊስና ባሕር ዳር ከተማ ነገ ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ። ከዛንዚባሩ ኬኤምኬኤም ጋር የተደለደሉት ፈረሰኞቹ ÷ ነገ ቢሾፍቱ በሚገኘው ክብር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ዝግጅታቸውን በይፋ እንደሚጀምሩ…